0:00 / 0:00

15 seconds

15 seconds

በአናብስቶቹ የሸዋ ፋኖዎች ከፍተኛ የጦር አዛዦች ተገደሉ፣ ፕሬዚዳንቱ ሸኔ ሴት ብቻ ሳይሆን ወንድ ደፉሯል አሉ፣ብልፅግና ከ8 ሺህ በላይ አባላቱን አባረረ

Streamed on:
519

በአናብስቶቹ የሸዋ ፋኖዎች ከፍተኛ የጦር አዛዦች ተገደሉ፣ የአማራ ፋኖ በጎጃም በጠላት ጦር ላይ ከፍተኛ ድል ተጎናፀፈ፣ ፋኖ የገዥው ተላላኪ እርምጃ ወሰደ፣ በጎጃም ግዙፍ ክፍለጦር ተመሰረተ፣ የህወሓት የፓርቲነት እውቅና ውድቅ ተደረገ፣ ፕሬዚዳንቱ ሸኔ ሴት ብቻ ሳይሆን ወንድ ደፉሯል አሉ፣ 6.5 ሚሊዮን ብር እንዲከፈለኝ ብከስ 1.5 ሚሊዮን ብር ተፈረደብኝ፣ የአይ ኤም ኤፍ እና ኢትዮጵያ ስብሰባ ያለ ውጤት ተጠናቀቀ፣ ኮምሽነሯ እውቅና ተሰጣት፣ የሂጂራ ቀን እንዲታሰብ ተጠየቀ፣ ብልፅግና ከ8 ሺህ በላይ አባላቱን አባረረ፣

1 Comment

  • 0/2000
  • KEEP PUSHING BROTHER GOOD TO SEE YOU. HARD TO SUBSCRIBE CAN YOU GUYS SUGGEST TO RUMBLE TO MAKE IT EASY TO SUBSCRIBE AND BE A MEMBER TRIED IT BOTH PHONE AND DESKTOP

    0 likes