0:00 / 0:00

15 seconds

15 seconds

01/15/25 ጎንደር ፋኖ እና የአብይ የፎቶ ትርኢት !! ፋኖ ከፍያለው ደሴ የጎንደር ጠቅላይ ግዛት እዝ ምክትል አዛዥ!!

Streamed on:
12.2K

01/15/25

20 Comments

  • 0/2000
  • Abe welcome!

    0 likes
  • Wow beautiful

    0 likes
  • ድል ለአማራ ፋኖ በርታ።መልክም ጊዜ ይሁን።

    0 likes
  • 💐💐💐 የአማራ ሕዝብ እጅግ በጣም ሰፊና ቆራጥ ጀግና ሃይማኖተነኛ አሸናፊ ሕዝብ ነው 💚💛❤️ ድል ለአማራ ሕዝብ ድል ለፋኖ 🦾✝️☪️💐ወይ ፍንክች።

    0 likes
  • ዛሬ ነገ ሳይሉ ወደአንድነት ካልመጡ እና ነገሮችን በፍጥነት መቀየር ካልቻለ ፋኖ የተበላ እቁብ መሆኑ አይቀርም። ዝም ብሎ በየጎጡ እና መንደሩ እየተሰበሰበ መፎከር እና አብይን ማብጠልጠል ብቻውን ምንም ለውጥ አያመጣም። አንድ አመት ብቻ ነው፣ አንድ አመት ተኩል ብቻ ያስቆጠረ ትግል ነው እያሉ መዝናናት ለአገዛዙ እድሜ መስጠት ብቻ ሳይሆን በትግሉ ደጋፊዎችም ላይ የሚያመጣው ተፅእኖ ቀላል አይደለም። እንደ አጀማመራቹህ ቢሆን ኖሮ ቢያንስ አማራ ክልልን ሙሉ ለሙሉ መቆጣጠር እና በራሳቹህ ማስተዳደር ነበረባቹህ። ዳሩ ግን ጭራሽ ከከተሞች እየተገፋቹህ መሄዳቹህ እና አገዛዙ እንደፈለገ በከተሞች የሚሽሞነሞንበትን ሁኔታ ፈጥራቹሃል። በዚህ ከቀጠላቹ እንኳንስ አማራን እራሳቹህንም ማዳናቹ ያጠያይቃል። ወይ አንድ ሁኑ ወይ ተበተኑ።

  • Hidase gidb

    0 likes
  • ጀግኖቻችን ፋኖዎች አሁን የምትናገሩት በወራሪው ኦሮሙማ ጥቁር ናዚ/ፋሽስት ላይ በጦር ሃይል የበላይነት እንደያዛችሁ ነው የሚያመለክተው። ስለሆነም ወራሪው ና ዘር አጥፊው የአራዊት ስብስብ እንኳን በቴዎድሮስ እንኳን በምኒልክ እንኳን እንኳን በበላይ ዘለቀ እንኳን በነራስ አሊ የትውልድ ጠ/ግዛት በመላዋ ኢትዮጵያ ምድር አዬር የሚስብባት ደቂቃ መኖር የለበትም።ወራሪ ነጭ ቢሆን ጥቁር ወራሪነቱ,ሃይማኖት አጥፊነቱ,ዘር አጥፊነቱ,ሀገር አፍራሽነቱ ና አውዳሚነቱን አይለውጠውምና ከዚህ በኋላ ውጊያው መደረግ ካለበት መደረግ ያለበት ኢትዮጵያችን ድንበር ላይ ብቻ መሆን አለበት ።ከእንግዲህ አማራ ላይም ሆነ እውነተኛ ኢትዮጵያውያን መንደር ከተማ ገጠር ላይ የወራሪ መድፍ አይደለም ድሮን/አዬር ሃይል አንዲትም ጥቃት እንዳይሞክር መደረግ አለበት። ለዚህ እውነተኛ ፋኖ ውስጡ የገቡ ሰርጎ-ገቦች ና ባንዳዎችን መላ ማለት ግድ ነው።እነዚህ ከሌሉ እንኳን የውጪ ወራሪዎቹ (ኦነግ/ኦሮሙማ ና መሰሎቻቸው) ከውስጥ የበቀሉብን ብአዴን ህልውናቸው አንድ ሳምንት እድሜ አይኖረውም።

    0 likes
  • የጎንደር ፋኖዎቻችን በአስቸኳይ የጀመሩትን የአንድነት ጉዞ ብስራት ያብስሩን እንጂ የጠየቁንን ሁሉ ምን ይሁን ምን ለመፈፀም እቆብቁበን እየጠበቅን ነው። እነሱ አንድ ከሆኑ የእኛም በአንድነት ለመደገፍ ዝግጁ ነነ። ወንድሞቸ አንድ ሁናችሁ አንድ አድርጉን!!

    0 likes
  • አ ት ን ዘ ባ ዘ ብ it is already passed

    0 likes