0:00 / 0:00

15 seconds

15 seconds

የአምባሳደር ሌንጮ ባቲ ጉዳይ!!! የዛሬው የጎንደር ፋኖ ድል ከቦታው

Streamed on:
15.7K

08/26/24

15 Comments

  • 0/2000
  • Thank you for working hard our brothers 🙏

    1 like
  • ድል ለአማራ ፋኖ በርታ። መልካም ጊዜ ይሁን።

    1 like
  • ምኒልክ ዛሬም ንጉሥ ነው።

    1 like
  • አቤ እንኳን ደህና መጣህ 👋👋👋 ድል ለአሳረኛው ፋኖ ዘላለማዊ ክብር ለአማራህዝብ ለተሰዉ ውድ የአማራ ልጆች🖤🖤🖤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱👏👏👏👏

    1 like
  • የአማራ ትግል ከ አማራ ክልል ፈቅ ያላለው ያለንን አቅም መጠቀም ያልቻልነው በዘመነና እስክንድር ስልጣን ጉዳይ ስለተወጠርን ከሁለቱ አንዱ እስካላሸነፈ ትግሉ ንቅንቅ እንዲል ስላልተፈለገ ነው አሸንፈነው የነበረውን የጎጥ ፖለቲካ እንኳን ተመልሰን እየተዘፈቅንበት ነው አማራነት እየተዋጠ ጎጃሜነትና ጎንደሬነት እንዲጮህ እየተደረገ በመሆኑ ነው፡፡ ከነዚህ ሁለት ስልጣን ጥመኞች አንዱን ያልመረጠ መናገር ሃሳብ ማቅረብ ነውር ሆኗል በነጻነቱ በስልጡንነቱ የሚታወቀው የአማራ ትግል የሃሳብ ልዩነት የማያከብር የጎጠኛ መንሃሪያ ሆኗል ከመቼውም ጊዜ በላይ ካልተስተካከለ አሁን የያዝነው መንገድ ሰልቅጦ ይበላናል፡፡

    1 like
  • አይ አራ የምትገለውንአገር የሚአምግሥ

    0 likes
  • ምኒልክ ዛሬም ንጉሥ ነው። አቤ የማትናወጠው በአማራው ህዝብ ትግል ጉልህ አስተዋፅዖህ በቃላት የሚገለፅ አይደለም በርታልን ገጥመናል እናሸንፋለን።

    0 likes
  • ድል ለፋኖ! 🙏🏼

    0 likes