የጠቅላይ ሚንስትሩ ባለቤት መቀሌ ለምን ሄዱ?፣ፖሊስ አዛዥ ስራቸውን ለቀቁ፣ኢትዮጵያውያን በአስቸኳይ ከአገር ለቀው እንዲወጡ ታዘዙ፣ 13/07/24

Streamed on:
216

በመድፍ ድብደባ ሰዎች ተገደሉ፣ ወገል ጤና በድጋሜ በፋኖ እጅ ወደቀች፣ ኢሰመጉ መግለጫ ሰጠ፣ ታጋቾቹ በከፍተኛ ስቃይ ውስጥ ገብተዋል፣ የአገሪቱ ፖሊስ አዛዥ ስራቸውን ለቀቁ፣ አማራን ወደ 6 ክልል ልንቆራርጠው ወስነናል፣ የአማራ ህሊና እስረኞች ክርክር እንዲቆም ተደረገ፣ አባትና ልጅ የፋኖ ጀግኖች፣ በታሪኬ እንዲህ አትርፊ አላውቅም፣ ኢትዮጵያውያን በአስቸኳይ ከአገር ለቀው እንዲወጡ ታዘዙ፣ ሲኖዶሱ የምሕላ ፀሎት አወጀ፣ ዘውዱ ሾው Zewdu Show 13/07/24

Loading 1 comment...