0:00 / 0:00

15 seconds

15 seconds

ሰራዊቱ እየተበተነ ነው የተረሳው የምክክር ኮሚሽን አሁን ለምን ?

Streamed on:
12K

addisdimts.com

19 Comments

  • 0/2000
  • ገጥመናል እናሸንፋለን

    3 likes
  • thank you abe

    3 likes
  • እረአቤ አማራባክ ገንዘቤን ቀማኝ ለፉኖ እንኮን ቢሠጥልኝ 200000 የኢትዮጵያ ብር በሉኝ አሜሪካዊ ነሽ በማለት። ኦኦኦኦኦ

    3 likes
  • አባል ሆኜ እንኮን ላማራ ህዝብ ብሠጥ ላማራ ህዝብ ነፍሤንም እሠጣለሁ። አማራ፣አማራ፣አማራ፣

    3 likes
  • አቤ ሺ አመት ኑርልን እንወድሀለን ለዛ ዘመዴ ለሚባል ይሁዳ መልሰ ይሰጠው በሐሰት ሰማችሁን እያጠፋ ነው ፠

    2 likes
  • ስሙ በግልጽ እንደሚያመለክተው ይህ Best Insight YouTube Media የአማራ ህልውና ትግል እና ፋኖን በተመለከተ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በጣም የተሻለና ጥሩ ግንዛቤን እያስጨበጠ ያለ እንደ ስሙ ምርጥ የዩቲዩብ ሚዲያ ነው። As its name clearly connate it, this is the Best Insight YouTube Media that is providing the international community with best insight about Amhara Struggle for Survival, FANO! Best Insight https://youtube.com/@Best_Insight1?si=ymqJVnr3AvGTxrL8 via @YouTube

    2 likes
  • Abe keep up

    1 like
  • በዚህ ወቅት ኢትዮጵያ ዉስጥ ኢንቨስት ማድረግ ፈጽሞ አታስቡት!! ምክንያቱም አሁን ላይ ኢትዮጵያ በአብይ አመድ ጨካኝ አገዛዝ ምክንያት አገሪቱ የምድር ሲዖል ሆናለች!! You don’t have to think of investing in Ethiopia! Because of Abbey Amed’s Very Brutal Regime, Ethiopia is not found right now as a land of investment opportunities, the regime made Ethiopia a land of hell!! በአቢይ አሚድ ጭካኔ የተሞላበት አገዛዝ የአማራ ሕዝብ እየጠየቀ ያለዉ የዲሞክራሴ ጥያቄ አይደለም!! ይልቁንም አጥብቆ እየጠየቀ ያለዉ በምድር ላይ በህይዎት የመንሮ እና በገንዛ አባቶቹ እና በቅድመ አያቶቹ እርስት ዉስጥ ከሌሎች ወገኖቹ ጋር በሰላም አብሮ መኖርን ነው! Under Abiy Amed’s Brutal Regime, the Amhara people are demanding not just for democracy!! But, Strongly Demanding for survival and living in peace in their fathers and Ancestral land!! በአብይ አመድ እና እሱ የሚመራዉ ሰዎበላ አገዛዝ የአማራ ህዝብ በጅምላ እየተጨፈጨፈ የዘር ማጥፋት እየተፈተፈጸመበት ነዉ!! The Amhara people are being massacred and under ongoing genocide because of Abiy Amed Brutal Regime!!

    1 like
  • ድል ለፋኖ በርታ። መልካም ጊዜ ይሁን።

    0 likes
  • Abe the great ahun gebahu

    0 likes
  • እስቲ ጠይቅልን በጎንደር ሚኒሻ ው ፣አድማ በታኙ ለማን ለምን ፍላጎት ነው የምትዋጉት ? ይህ አሁን ያለው የፋሺሽት ስርዐት ለማንም አይጠቅምም እና ወገንህን የምትወጋበትን እስቲ አስረዳን ፣ አቤ ለጎደር አካባቢ ላለው የፋኖ ሐይል ጥያቄው ቢደርስ መልካም ነው ፣ ድል ለፋኖ ሕ ሐይል ፣ አማራ ንቃ ንቃ ፣

    0 likes