0:00 / 0:00

15 seconds

15 seconds

ሰምና ወርቅ ፡ ፩ኛ- የግራና የቀኝ አንጎሎች ሲዋሀዱ/ ተዋህዶ የሚገኘው ጥቅም👇👇👇

1 year ago
477

ግራ እንጎል - ሴት፡ አናሊቲክ.ፕላን. ሰብ-ኮንሺየስ.ፊሊንግ
ራይት አንጎል -ወንድ፡ ሎጂክ.ሪዛልት.ኮምፒቲቲቭ.

ሁለቱን ብሬኖችህን " በትክክል ካዋሀድካቸው ተዐምር" ፈጣሪ ትሆናለህ። እኛንም ሀገራችንንም ወደ ኃላ ካስቀረን ድህነትም እንገላገላለን። እንዴት ይህንን ኤንሸንት ዊስደም ለህዝባችን እናምጣለት?? ይህ ታላቁ የዘመናችን ምስጢር ነው።
የኔ ጥያቄ አሁን ዶ/ር አብርሃም ከ20 አመት በላይ ያጠናበትን የተራቀቀውን እና ምስጢር የሆነውን አንጎሎቻችን የሚዋሀዱበትን ቴክኒክና ምስጢር ለምን አይነግረንም ወይም ሰርቶ አያሰየንም ?
ዶ/ሩ ያጠናው the invincible collagጁ ያስቀመጠውን the Gnostic metaphysics presentational theory ወይም ውጫዊ/exoteriኩን ብቻ ነው። ሁለቱ አንጎሎች አይገናኙ ዘንድ ፈጣሪ ገና ከመጀመሪያም በመሀከላቸው ልዩነትና ወሰንን ለምክንያት አስቀምጦባቸዋል። አለቀ!

ይህንን የኒው- ዔጅ አዲስ ሳይንሳዊ / ሃይማኖታዊ እሳቤ ጋርቤጅ ሰምተህ ውነት መስሎህ እተገብራለሁ ብለህ በኩርናህንም ድንግልናህንም እንዳታጣ እመክርሀለሁ_ ተጠንቀቅ።

ዶ/ሩ ዋናውን ምስጢር - esoteric knowledge ስለማያውቀው አይነግርህም።አስተውል ምናልባትም ሳታውቀው ተታለህ ኮንትራት ውስጥ እየገባህም ይሆናል ! ላንተ ጆሮ ይመች ዘንድ የተመረጡ ሀይማኖታዊ ቃላትና ሀረጎችን ስለተጠቀመ ብቻ ግለሰቡ ክርስቲያን ትምህርቱም ቤተክርስቲያናዊ ነው ማለትም አይደለም ። የሚያወራው ግን የተራቀቀውን ለጆሮህ እንዲጥም ተደርጎ ተከሽኖ የተዘጋጀውን ከAetheric Fields aka hel የመጣውን ቲዎሪቲካል ቋንቋ ነው ።
ታይም ትራቭል፥ አካሺክ ሬከርድስ፥ ዳይሜንሽናል ቢንግስ፥ ዩኒቨርስ፥ ክራይስት ኮንሺየስነስ፥ ኤንሸንት ዊስደም፥ ኢንላይትመንት፥ ሶስተኛው ዐይናችን ...

Look, ሁለቱን ብሬኖች የሚያዋህደው ሰዶሚ ነው _ boom! The atomic explostion inside the ብሬይን. This is the secret for የነሱ ተዋህዶ ... here comes the opening of your 3rd eye _ and later the power of attraction. 🧲🧲
በዚህ ውሸት ብዙዎች ላይመለሱ ተጠልፈውና ተሸውደው ከጋለሞታይቱ የሰማይ ንግስት ጋር ለዘለዐለም ተቆራኝተዋል። once you're gone መመለስ የለም !!

የዐውሬን የቲዎሪቲካል ትምህርቶችን የያዙ ቀበሮዎቹ በየአቅጣጫው ተለቀውብናል። ውሀ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው!!

1 Comment

  • 0/2000
  • camp the way you explain very fascinating but ተዋህዶ speak the same thing i will send even picture of the higher Priest hold መቋሚያ (Stick) two serpents roll up like kundalini awakening and even on the stick it have 7 hole chakras. i heard priest say Jesús live on earth for 33 year and our spine cord have 33 gate many more it's fake religion don't Support it speak the Truth . so it's same thing በማር የተለወሰ መርዝ they are trying to become like Jesús that why they spent many years on ገዳም (Monastery) after that ገድል will written for them tnx.

    1 like