አባቴ ዐማራ ይችላል ስልህ...!

10 months ago
161

በጎጃም ዳሞት ፤ ደብረማርቆስ ፣ ተአምር እየተሠራ ነው ። ላሊበላ ተቀውጧል። ሰሜን ወሎ፣ ራያ ቆቦ ዙሪያ ድል በድል ነው። መከላከያው በገፍ እየተማረከ ነው።

Loading comments...