እንቆቅልሽ ልዩ መርሐግብር በኦርቶዶክሳዊ ቤተሰብ መንፈሳዊ ማህበር

2 years ago
8

💠 መስቀል ኃይልነ 💠
......🟩🟨🟥
......🟩🟨🟥
🟩🟩 🟨 🟥🟥
🟩🟩 🟨 🟥🟥
......🟩🟨🟥
......🟩🟨🟥
......🟩🟨🟥
......🟩🟨🟥

🙏 እንኳን ደኅና መጣችሁ 🙏

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን ።

"ስብሐት ለእግዚአብሔር ኪያነ ዘፈጠረ ከመ ናምልኮ ፤
✝️
ስብሐት ለማርያም እመ አምላክ እግእዝትነ
ወመድኃኒትነ ፤
✝️
ስብሐት ለመስቀለ ክርስቶስ ዕፀ መድኃኒት ኃይልነ
ወፀወንነ ፤
✝️
ያፅናአነ
በርትህት ሀይማኖት ከመቅዱሳን አበዊነ "

"እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን"
   መዝ = 150 ፥ 6
🟢🟡🔴 ​​✞ ✞​​✞ ✞​​✞ ✞​​✞ ✞ 🟢🟡🔴
    

"በእግዚአብሔር አብ ተወደው  ለኢየሱስ ክርስቶስም ተጠብቀው ለተጠሩ ፤ ምህረትና ሰላም ፍቅርም ይብዛላችሁ ።
ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ስለተሰጠ ሃይማኖት እንጋደል 🙏

ቅድስት ሥላሴ አንድም ሶስትም ናቸው ።
ጉድለትና ጭማሮ ሳይኖር ከዓለም አስቀድሞ ነበሩ ዓለምን አሳልፈው ይኖራሉ ።
ሃሌ ሉያ ለአብ
ሃሌ ሉያ ለወልድ
ሃሌ ሉያ ለመንፈስ ቅዱስ

ወነአምን በአሐቲ ቅድስት ቤተክርስቲያን እንተ ላዕለ ኩሉ ጉባኤ ዘሐዋርያት ፤
ወነአምን በአሐቲ ጥምቀት ለሥርየተ ኃጢአት ።
ወንሴፎ ትንሣኤ ሙታን ወሕይወተ ዘይመጽእ ለዓለም ዓለም  አሜን ።

ዚምራ ማለት "የምስጋና መዝሙር" ማለት ነው።

ከታች በተጠቀሱት ማህበራዊ ድህረ ገጾች ያግኑን ።

በTikTok

1️⃣ መንፈሳዊ
👇
https://tiktok.com/@habte_1221

2️⃣ Tech - Talk
👇
https://tiktok.com/@habtetube_ethiopia

በTelegram
👇
@habte_1221

በFacebook
👇
https://www.facebook.com/habte1221

በInstagram

1️⃣ መንፈሳዊ
👇
https://Instagram.com/habte_1221

2️⃣ Tech - Talk
👇
https://Instagram.com/zimra_tube7

Loading comments...