እንቆቅልሽ ልዩ መርሐግብር በኦርቶዶክሳዊ ቤተሰብ መንፈሳዊ ማህበር
💠 መስቀል ኃይልነ 💠
......🟩🟨🟥
......🟩🟨🟥
🟩🟩 🟨 🟥🟥
🟩🟩 🟨 🟥🟥
......🟩🟨🟥
......🟩🟨🟥
......🟩🟨🟥
......🟩🟨🟥
🙏 እንኳን ደኅና መጣችሁ 🙏
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን ።
"ስብሐት ለእግዚአብሔር ኪያነ ዘፈጠረ ከመ ናምልኮ ፤
✝️
ስብሐት ለማርያም እመ አምላክ እግእዝትነ
ወመድኃኒትነ ፤
✝️
ስብሐት ለመስቀለ ክርስቶስ ዕፀ መድኃኒት ኃይልነ
ወፀወንነ ፤
✝️
ያፅናአነ
በርትህት ሀይማኖት ከመቅዱሳን አበዊነ "
"እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን"
መዝ = 150 ፥ 6
🟢🟡🔴 ✞ ✞✞ ✞✞ ✞✞ ✞ 🟢🟡🔴
"በእግዚአብሔር አብ ተወደው ለኢየሱስ ክርስቶስም ተጠብቀው ለተጠሩ ፤ ምህረትና ሰላም ፍቅርም ይብዛላችሁ ።
ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ስለተሰጠ ሃይማኖት እንጋደል 🙏
ቅድስት ሥላሴ አንድም ሶስትም ናቸው ።
ጉድለትና ጭማሮ ሳይኖር ከዓለም አስቀድሞ ነበሩ ዓለምን አሳልፈው ይኖራሉ ።
ሃሌ ሉያ ለአብ
ሃሌ ሉያ ለወልድ
ሃሌ ሉያ ለመንፈስ ቅዱስ
ወነአምን በአሐቲ ቅድስት ቤተክርስቲያን እንተ ላዕለ ኩሉ ጉባኤ ዘሐዋርያት ፤
ወነአምን በአሐቲ ጥምቀት ለሥርየተ ኃጢአት ።
ወንሴፎ ትንሣኤ ሙታን ወሕይወተ ዘይመጽእ ለዓለም ዓለም አሜን ።
ዚምራ ማለት "የምስጋና መዝሙር" ማለት ነው።
ከታች በተጠቀሱት ማህበራዊ ድህረ ገጾች ያግኑን ።
በTikTok
1️⃣ መንፈሳዊ
👇
https://tiktok.com/@habte_1221
2️⃣ Tech - Talk
👇
https://tiktok.com/@habtetube_ethiopia
በTelegram
👇
@habte_1221
በFacebook
👇
https://www.facebook.com/habte1221
በInstagram
1️⃣ መንፈሳዊ
👇
https://Instagram.com/habte_1221
2️⃣ Tech - Talk
👇
https://Instagram.com/zimra_tube7
8
views