እምነታችሁ ይጥፋ አልተባለም ችግሩን ለመቅረፍ ምእመናን በየቤታቸው ሆነው ይጸልዩ አቡነ ማርቆስ የኒዎርክና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ።

4 years ago
7

ችግሩ የከፋ ነው ለመሳሌ በኒዎርክ ሁሉ ነገር ዝግ ነው አነደም እንቀስቃሴ የለም ። እንዳገሩ ህግ በትእዛዙ መሰረት ምዕመናን በየቤታቸው ሆነው አምላካቸው መለማመን አለባቸው። በሀገር ቤትም ያለው ምዕመን ወረርሽኙን ለመከላከል ሁሉም መተባበር አለበት። አምላክ ሁለ ቦታ አለ ይሰማል። አቡነ ማርቆስ ከብሩክ ይባስ ጋር ያደረጉት ቆይታ

You can support us on Gofundme: https://www.gofundme.com/ethio360-media-launching-former-esat-journalists
Follow us on Facebook: https://www.facebook.com/EthioJournalists

Loading comments...