ኦነግ ሸኔን የሚያካሂደው ኦፕሬሽን ስላለ የጊምቢ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ ከላይ የተላለፈ ትዕዛዝ አለ አስፈጽም አሉኝ፡፡ የቶሌ ቀበሌ ዋና አስተዳዳሪ

1 year ago
13.4K

ኦነግ ሸኔን ቅዳሜ የሚያካሂደው ኦፕሬሽን ስላለ የጊምቢ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ባጫ ከላይ የተላለፈ ትዕዛዝ አለ አስፈጽም አሉኝ፡፡ የቶሌ ቀበሌ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ንጋቱ ኡመታ

"የቶሌ ቀበሌ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ንጋቱ ኡመታ እና የቀበሌዋ ሚሊሻ ጽ/ቤት ሃላፊ ኪዳኔ ወርዋ በሃገር መከላከያ ሰራዊት በቁጥጥር ስር ከዋሉ በአራተኛ ቀናቸው ዛሬ በቶሌ ቀበሌ ስለተፈጸመው ጭፍጨፋ እውነታውን በህዝብ ፊት ተናዘዋል
የቀበሌዋ አስተዳዳሪ አቶ ንጋቱ ኡመታ ኑዛዜያቸውን ሲናገሩ የጊምቢ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ እና የወረዳው ሰላም እና ጸጥታ ጽ/ቤት ሃላፊ በስልክ ደውለው ከላይ የተላለፈ ትዕዛዝ አለ አስፈጽም አሉኝ፡፡
ሰራዊታችን( ኦነግ ሸኔን) ቅዳሜ የሚያካሂደው ኦፕሬሽን አለ ብለው አስፈላጊውን ትብብር እንዳደርግ ነግረውኛል ብሏል አቶ ንጋቱ፡፡

Loading comments...