የአሜሪካና ፈረንሣይ አለመግባባትና ከባድ ውዝግብ መነሻ ምንድነው? | የመተማመን ቀውስ| Crisis of trust |

2 years ago
1

ፈረንሳይ በአሜሪካና በአውስትራሊያ ያሉ አምባሳደሮቿን ወደ ሃገሯ ጠርታለች፣
ለኢትዮጵያ ይኽ ምን ይጠቅማታል?
የቻይና ጡንቻ መፈርጠም ፣ተፈሪነትና ማስጠንቀቂያ ማብዛት ማን ላይ ነው?
ፈረንሣይ ተክጃለኹ ስትል አሜሪካንን ወቅሳለች።
አውስትራሊያን የኒኩሊየር ተሸካሚ ባሕር ሰርጓጅ መርከብ ለምን አስተጠቋት?

(ቱካ ማቲዎስ)

የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በዋሽንግተን
የፈረንሳይ አምባሳደር እንዲጠሩ ባዘዙበት ቅጽበት  በባይደን አስተዳደርና በእድሜ አንጋፋዋ የዩናይትድ ስቴትስ አጋር ፈረንሣይ መካከል ያለው አለመግባባት ተባብሶ ቀጥሏል።

በኒውክሌር ኃይል የሚሠሩ የባህር ሰርጓጅ መርከቦችን ለአውስትራሊያ ለመሸጥ በድብቅ ድርድር የተደረገበት የአሜሪካ እና የብሪታንያ ስምምነት በዚህ ሳምንት መገለጹ ነው የፀቡ መነሻ።

#france #USA #Britain #Australia #NATO #Ethiopia #China 'የመተማመን ቀውስ' #Crisis_of_trust'

Loading comments...