NEWSየአድማ ብተና ስልጠና እንዳይካሄድ ታገደ፣ፋኖ ታላላቅ ጀብዱዎችን ፈፀመ፣ኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት የመንግስትን መግለጫ አጣጣለውZewdu Show 25/04/24
የአድማ ብተና ስልጠና እንዳይካሄድ ታገደ፣ ፋኖ ታላላቅ ጀብዱዎችን ፈፀመ፣ ኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት የመንግስትን መግለጫ አጣጣለው፣ የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ባለስልጣናት ላይ እርምጃ ወስጃለሁ አለ፣ ቀሲስ በላይ ለፍርድ ቤቱ ተታልያለሁ አሉ፣ መንግስት በቢሊዮኖች ብር ካሳ ተጠየቀ፣ ሚንስትሩ የአፍሪካ ዋንጫ እናዘጋጃለን አሉ፣ ታዋቂው አርቲስት ትምህርት ቤቱን በሙሉ አወደመው፣ዘውዱ ሾው Zewdu Show 25/04/24
209
views
NEWS ህወሓት ብልፅግናን ለመቀላቀል እየተደራደረ ነው፣ፕሬዚዳንቱ ትጥቅ እንዲፈታ አዘዙ፣የባህዳር የአድማ ብተና አባላት ከነሙሉ ትጥቃቸው ፋኖን ተቀላቀሉ
የአማራ ፋኖ በጎጃም ታላቅ ጀብዱ ፈፀሙ፣ፕሬዚዳንቱ ትጥቅ እንዲፈታ አዘዙ፣ በጎንደር ቤቶች ተቃጠሉ፣ የባህዳር የአድማ ብተና አባላት ከነሙሉ ትጥቃቸው ፋኖን ተቀላቀሉ፣ ኢትዮጵያዋ ዶክተር ተገደለች፣ ህወሓት ብልፅግናን ለመቀላቀል እየተደራደረ ነው፣ ከአላማጣ ከ50 ሺህ በላይ ተፈላቀሉ፣ ሜኖሶታዎች የሰው ህይወት ከሞት ታደጉ፣ እንግሊዝ የቻይናን ሰላዮችን ለፍርድ አቀረቡ፣ በደቡብ ክልል ኮሬ ንፁሃን ተገደሉ፣
160
views
NEWS ፋኖ ልዩ ኮማንዶ ኩታበርን ተቆጣጠረ፣ ኦነግ የመንግሥትን ሚስጥር አወጣ፣ አዲስ አበባን ለመውረር እቅዱ ተጠናቋል፣ Zewdu Show 15/04/24
ፋኖ ልዩ ኮማንዶ ኩታበርን ተቆጣጠረ፣አውራ ጎዳና በሽመልስ አብዲሳ ተወሰደች፣ የአማራ ብሄር ተወላጆች አፈሳ ተባብሶ ቀጠሏል፣ ዘመቻ ናሁሰናይ በጎንደር ተጀመረ፣ አዲስ አበባን ለመውረር እቅዱ ተጠናቋል፣ ሼክ አልአሙዲን የከሰሱት ባለሃብት ተፈረደባቸው፣ ሲኖዶሱ ህግ ሊያወጣ ነው፣ ዶክተሩ ተገደሉ፣ ጠላት የድሮን ጥቃት ጀመረ፣ በጎንደር በለሳ ታላቅ ጀብዱ ተፈፀመ፣ ኢትዮጵያ ሚስጢራዊ ድርድር ላይ መሆንዋ ታወቀ፣ ኦነግ የመንግሥትን ሚስጥር አወጣ፣ በአዲስ አበባ ከፍተኛ ስጋት ነግሷል፣ በባህዳር የፖሊስ አዛዡ ተገደሉ፣ በዘውዱ ሾዎ Zewdu Show 15/04/24
742
views
NEWS ምሬ ወዳጆ ለገዥው መንግሥት ምላሽ ሰጠ፣ለኢትዮጵያ የግዜ ገደቡ አይራዘምም ተባለ፣ትምህርት ቤት በተወረወረ ቦንብ ከፍተኛ ጉዳት ደረሰ፣05/04/24
ምሬ ወዳጆ ለገዥው መንግሥት ምላሽ ሰጠ፣ለኢትዮጵያ የግዜ ገደቡ አይራዘምም ተባለ፣
ትምህርት ቤት በተወረወረ ቦንብ ከፍተኛ ጉዳት ደረሰ፣ በማላዊ የታገቱ ኢትዮጵያውያን ከፍተኛ ዶላር ተጠየቁ፣ የክብር ዶክትሬት እንዳይሰጥ ታገደ፣ የመቀሌ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች አመፁ፣ የራይድ አሽከርካሪው ተገደለ፣ አጭበርባሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ፣ የድሬዳዋ ተማሪዎች ተሰቃዩ፣ አገዛዙ ጦር ዘራፋ ፈፀመ፣ የምክር ቤት አባሎቹ ፍርድ ቤት ሊቀርቡ ነው፣ዘውዱ ሾው Zewdu Show 05/04/24
310
views
NEWS በጎንደር የድሮን ጭፍጨፋ ተደረገ፣ተጨማሪ ም/ጠቅላይ ሚንስትር ተሾመ፣ ፋኖ ድል ተጎናፀፈ፣ የአለማችን አጭር ሰው በኢትዮጵያ ተገኘ፣ 02/04/24
ፕሮፌሰሩ ለአብይ ፎቶ ስብሰባውን አልተካፈልንም አሉ፣ ተጨማሪ ም/ጠቅላይ ሚንስትር ተሾመ፣ አማን በአዲስ አበባ ጥቁር ቀን ባነሮች ሰቀለ፣ በጎንደር የድሮን ጭፍጨፋ ተደረገ፣ፋኖ ድል ተጎናፀፈ፣ በኦሮሚያ ሰላማዊ ሰልፍ ተደረገ፣ የህዳሴው ግድብ ምስረተ ተከበረ፣፣ የሩሲያው ባህር ኃይል አዛዥ ኤርትራ ገቡ፣ የ63 ዓመቱ ቄስ የ12 ዓመት ልጅ አገቡ አለም ጉድ አለ፣ ወንዶች ሚስቶችን ተሸክመው ተወዳደሩ፣ አገሪቱ ሁለት ቀዳማዊ እመቤቶች አገኘች፣ዘውዱ ሾው Zewdu Show 02/04/24
235
views
NEWS የጦር አዛዥቹ ተገደሉ፣ ከባህዳር እስቴ ጀግኖቹ ተቆጣጠሩት፣ በአዲስ አበባ ቤት ለቤት ፍተሻ ተጀመረ፣ዘውዱ ሾው Zewdu 01/04/24
ከባህዳር እስቴ ጀግኖቹ ተቆጣጠሩት፣ የጦር አዛዥቹ ተገደሉ፣ በአዲስ አበባ ቤት ለቤት ፍተሻ ተጀመረ፣ በኦሮሚያ ሰልፍ ሊካሄድ ነው፣ ከፒያሳ 11ሺህ በላይ ሰዎች ተፈናቀሉ፣ የመንግስት ሰራተኞቹ ብሩን ይዘው ጠፉ፣ ጉሙዞች ፋኖን ተቀላቀሉ፣ የትምህርት ተቋሙ ወደመ፣ፑንትላንድ እውቅና አልሰጥም አለች፣
270
views
1
comment
ህወሓት አማራን አስጠነቀቀ፣ 500 በላይ አድማ በታኝ ፋኖን ተቀላቀለ
ህወሓት አማራን አስጠነቀቀ፣ 500 በላይ አድማ በታኝ ፋኖን ተቀላቀለ፣ የእስክንድር ነጋ ትግል ጠንክሮ ቀጥሏል፣ ወንዱ ሴት መስሎ ሲያጭበረብር ተያዘ፣ በደብረ ብርሃን ከፍተኛ ተኩስ ተከፍቷል፣
1.18K
views
12
comments