ኢትዮጵያ_Ethiopia

1 Follower

Description

ሀገራችን "ኢትዮጵያ" ከ አፍሪካ አህጉር አንዷ ብትሆንም በሌሎቹ አፍሪካውያን ወንድሞቿ የደረሰው ግፍ አልደረሰባትም ። ከሦስት ሽህ ዓመታት የበለጠ የነፃነት ዕድሜ ይቆጠርላታል ። በዚህም የ ነፃነት ጉዞዋ ከባዕድ ያልተቀላቀለ አፍሪካዊ "ኢትዮጵያዊ" ባህል አላት፤በሐይማኖትም በኩል በዘመነ ኦሪት ብሉይ ኪዳንን እንደተቀበለች ሁሉ ሐዲስ ኪዳንንም ከሁሉ አስቀድማ ተቀብላለች ። ይህም ኢትዮጵያውያንንና ኢትዮጵያን ብቻ ሳይሆን መላውን የአፍሪካ ሕዝቦች የሚያኮራ ነው።

Additional Details

Joined Aug 8, 2024

12 total views

1 video