መርሐ ተዋሕዶ - Merha Tewahedo

መርሐ ተዋሕዶ - Merha Tewahedo

1 Follower

Description

መርሐ ተዋሕዶ (Merha Tewahedo) አጫጭር አኒሜሽን ቪድዮዎችን በመጠቀም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መንፈሳዊ ትምህርቶች የሚቀርቡበት ነው። በይዘታቸው በአራት ከፍለን የምናቀርባቸው ሲሆን እነርሱም 1. የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መግቢያ 2. የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች 3. የመጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያና 4. ጉዳይ ተኮር ትምህርቶች ናቸው። መርሐ ተዋሕዶ በተለያየ አጋጣሚ ትምህርቶችን ለመማር እድሉን ያላገኙ መሠረታዊ ትምህርቶችን ለመማር በግልና በቤተሰብ ደረጃ አጋዥ በመሆን አስተዋጽኦ ይኖረዋል።

Additional Details

Joined Jan 16, 2024

No views

No videos