Description
ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫና መመስገኛ ምድር! ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም! ኢትዮጵያ የአለሙ ገዥ! ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን! +++++ "የመለከቱን ድምፅ የሚሰማ ሰዉ ባይጠነቀቅ፥ ሰይፍ መጥቶ ቢወስደዉ፥ ደሙ በራሱ ላይ ይሆናል። "የመለከቱን ድምፅ ሰምቶ ስላልተጠነቀቀ ደሙ በራሱ ላይ ይሆናል፤ ቢጠነቀቅስ ኖሮ ነፍሱን ባዳነ ነበር።" #ትንቢተ_ህዝቅኤል 33፡4-5 +++++ የዓለም መዳኛዋ ኢትዮጵያ ናት፡፡አዳኙም በኢትዮጵያ አገልጋዮቹን በዙፋኑ የሚያነግሰው የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ነው፡፡ እምነቱም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ቤተ-ክርሰቲያን እምነት ነው፡፡ የዓለም የፖለቲካ ስርዓት ይወድቃል፡፡ ኢትዮጵያም እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች፡፡ እግዚአብሔርም እጇን ይዞ ይመራታል፡፡ #ኢትዮጵያ_እንደገና_ትነሳለች፣ #ኢትዮጵያ_ትታደሳለች፣ #ኢትዮጵያ_ትመለሳለች_እንደነበረም_ትሆናለች፡፡ #ንጉሠ_ነገሥት_ሣልሳዊ_ቴወድሮስour YouTube channel -https://www.youtube.com/channel/UCIZoK53tJTHo6PMYMFbB10g
Additional Details
Joined Aug 9, 2022
59 views
1 video