Premium Only Content
This video is only available to Rumble Premium subscribers. Subscribe to
enjoy exclusive content and ad-free viewing.

ጠቢብ ነህ new gospel song LYRICS | Bereket Tesfaye | Yedestaye Elilta | Endale weldegiorgis | መዝሙር
3 years ago
10
#chinise_subtitle
#arabic_subtitle
#spanish_subtitle
#hindi_subtitle
#english_subtitle
ጠቢብ ነህ X4
ለጥበብህ ወደር ያልተገኘልህ
ለግዛትህ ወሰን ዳርቻ የሌለህ
ዙፋን ክቡር ነው በሰማይ ያለዉ
በሞገስህ ብዛት ማንም ያላየዉ
የምድር ፈላስፎች በአንድ ጎራ ሆነው
ሌተ ቀን ብለፉ ለመታየት ልቀው
ሁሉም በየዘርፉ ደፋ ቀና እያሉ
ፈጥረትን ለማውቅ በድካም ብውሉ
አንተ ግን በቃልህ በአንዴ ሰርተህ
የዓለምን ጣጣ ሁሉን ጨርሰህ
ዝም ብለህ ታያለህ ሁሉም እንድያውቅ
አንተን እንደማይደርስ የትኛውም ምጡቅ
ፈጣር ነህና የምድር የሰማይ
የሁሉም አባት ነህ መንገድ ምታሳይ
እያንዳንዱን ነገር መልካም አርገ ፈጥረህ
አበጃጅተሀዋል ለሰው ስልጣን ሰጥተህ
ተራሮች ኮርብቶች ድንጋዮች በሙሉ
ጨረቃና ጸሃይ ደመና ሳይዝሉ
ኡደታቸውን አውቆ ላንተ ይገዛሉ
በሰጠሃቸው ቃል ላንተ ያዘማሉ
ዜማ አለን ላንተ ለዉድ አባታችን
ኢየሱስ ዉደድልን ይው መስዋዕታችን
ክብራችንም ይቅር ላንተ እንሰግዳለን
ስለ ጌትነትህ እልል እንላለን
ዝም ብንል እንኳን የእጆችህ ፍጥረት
አንተን ለማመስገን አሉ አዋፋት
በራሳቸው ቋንቋ ቅኔን ይቀኛሉ
ወፎችም በለልት ላንተ ያዜማሉ
Loading comments...
-
LIVE
SwitzerlandPlayIT
1 hour ago🔴 GHOST OF TSUSHIMA - Honor The Tardis!
45 watching -
DynastyXL
3 hours ago🔴LIVE in 7 Days to Die 🌩 Fortified & Frightened 🧟
60 -
49:34
TruthStream with Joe and Scott
1 day agoEllen P Lincoln interviews Joe: A deep dive into his history and background. Premiers 7/19
58.8K2 -
LIVE
ttvglamourx
36 minutes agoPLAYING WITH VIEWERS !DISCORD
78 watching -
LIVE
dieseldesigns
4 hours agoBuilding & Exploring the Pirate Way! // Crosswind
44 watching -
LIVE
Scottish Viking Gaming
2 hours agoPremium Pimp :|: Sunday Funday Birthday Bash!!
38 watching -
11:49
Nikko Ortiz
1 day agoCrazy Instant Karma Clips
90.1K36 -
LIVE
Boxin
4 hours agoFable 2! but if it crashes we change games (latter maybe peak with Scottish)
469 watching -
11:06:56
LarryDickmanGaming
12 hours agoSNIKT Me Outside, How 'Bout Dat
16.7K -
5:00:40
Captainpapsgaming
8 hours agoThe Thrilling Conclusion of Doom The Dark Ages! Come Hang!
22.4K