Ethiopia: ሰበር| ስለ ሰላም አያገባኝም!!!!! ጄኔራል ባጫ ደበሌ ለ ቢቢሲ ልክ ልኩን ነገሩት|ኦነግ ሸኔ | Zehabesha | top mereja

2 years ago
1

Ethiopia: ሰበር| ስለ ሰላም አያገባኝም!!!!! ጄኔራል ባጫ ደበሌ ለ ቢቢሲ ልክ ልኩን ነገሩት|ኦነግ ሸኔ | Zehabesha | top mereja
ቢቢሲ በአሁኑ ወቅት ወቅት እየተካሄደ ያለውን ጦርነት በተመለከተ በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሠራዊት ግንባታ ሥራዎች ዋና አስተባባሪ ሌተናል ጄነራል ባጫ ደበሌ ጋር ቆይታ አድርጓል።

ሌተናል ጄነራል ባጫ ደበሌ ሠራዊቱ እያካሄደ ስላለው ዘመቻ፣ ስለዘመቻ የመድረሻ ግብ፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ በጦር ግንባር መገኘት፣ ጦርነቱን ለማብቃት የሚኖር ድርድርን እንዲሁም ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ምላሽ ሰጥተዋል።
bacha debele speech for BBC
bacha debele
ethiopian breaking news and analysis
ethiopian news
ሰበር ዜና

Loading comments...