ETHIOPIAN Breaking News/ሰበር ዜና /ትኩስ ዜና/የዛሬ ዜናዎች| በአጣዬ ከተማና አካባቢው በተፈጸመ ጥቃት የሰዎች ሕይወት መጥፋቱ ተነገረ

3 years ago
19

በአጣዬ ከተማና አካባቢው በተፈጸመ ጥቃት የሰዎች ሕይወት መጥፋቱ ተነገረ
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን፤ ኤፍራታና ግድም ወረዳና አጣዬ ከተማ ከትናንት [አርብ] ምሽት ሦስት ሰዓት ጀምሮ በታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት የሰላማዊ ሰዎች ሕይወት ማለፉ ነዋሪዎችና የአካባቢው ባለሥልጣን ለቢቢሲ አረጋገጡ።
ebc,tigray,መረጃ,ዜና,esat amharic news,esat daily news,andafta,covid 19 ethiopia,ebs sunday special,ethiopian news,ethiopian news today,ethiopian music,eritrea,ethiopian,dw amharic news today,ethiopia news today,voa amharic live

Loading comments...