NEWS የፀጥታ ባለስልጣኑ በጥይት ተገደሉ፣የሃይማኖት ተቋማት ግዳጅ ተጣለባቸው፣ ህወሓት በኤርትራ ፅህፈት ከፈተ፣የምክክር ኮምሽኑ ተወገዘ፣150825

1 month ago
20

የሃይማኖት ተቋማት ግዳጅ ተጣለባቸው፣ በኦሮሚያ የፀጥታ ባለስልጣኑ በጥይት ተገደሉ፣ የአትሌት ኃይሌ ድርጅቶች በመንግሥት ተፅኖ ስር ወደቁ፣ ህወሓት በኤርትራ ፅህፈት ከፈተ፣ መምህራንና የጤና ባለሙያዎች ተክደናል አሉ፣ የምክክር ኮምሽኑ ተወገዘ፣ ከሽሬ ነዋሪዎች ተሰደዱ፣

Loading comments...