ኢትዮጵያ ተወራለች!!

1 month ago
8

ኢትዮጵያ ተወራለች!!

አዎ: ኢትዮጵያዊ አለመሆናቸውን ከሊቅ እስከ ደቂቅ የታጠቁ: የወረሯትን አገር ጠላት ብለው ፈርጀው:በህዝቧን: በተለይ ለኢትዮጵያ ምሰሶ ዋልታና ማገር የሆነውን አማራ:ለማጥፋት የተነሳው የጋ*ላው መንግስት: ያገርን ሰራዊትና ድፍን ጋ*ላ አዝምቶበታል።

ወራሪ ጋ*ላ: ዳግም የወረረውን ህዝብ ሃብት ንብረት በመቀማት አላባራም።
የኢትዮጵያውያንን እሴቶችም በማጥፋት ተጠምዷል። ለአብነት:በሰንደቅ: በፊደል: በእምነት ቤቶች: ታሪክ:ቅርስ: አማርኛ( ያገርን ህዝብ አገናኝ ቋንቋ):ቅርስ:ባህል: ጨዋነት:ህግ አክባሪነት:የፍትህ ስርዐት ወዘተ ማውደም አይነተኛ ተልእኮው ነው።

ይህን ከፋሽስት ጣልያን የከፋ አራዊት: ለዘለቄታ መገላገልን ያለመ እና የአማራን የዘር ፍጅት በህገ መንግስት ያሰፈሩ: አገር የከዱን አንበርክኮ ለፍርድ የማምጣቱ የጋራ ትልም: ፋኖን አንድ ወጥ የሆነ አካል ይፈጥር ዘንድ ይበጃል።

✍️✍️✍️ ደብሩ ነጋሽ ዶ/ር

Loading comments...