NEWS የአዳነች አቤቤ የወርቅ ሽልማት አነጋጋሪ ሆነ ኦርቶዶክሳዊያንን አስቆጣ፣ፋኖ መግለጫ ሰጠ፣ሚንስትሩ በሙሉ ጤንነት ላይ እገኛለሁ አሉ፣010725

2 months ago
14

የትግራይ ተወላጆች ጭንቅ ውስጥ ገቡ እየታፈሱ ነው፣ በኦሮሚያ ካህናት በአሰቃቂ ሁኔታ ህይወታቸውን አጡ፣ ፋኖ መግለጫ ሰጠ፣ ኮምሽነሩ የወንጀለኞች መረጃ በእጄ ገብቷል አለ፣ ወጣቱ በኤሌክትሪክ ተይዞ ህይወቱ አለፈ የአዳነች አቤቤ የወርቅ ሽልማት አነጋጋሪ ሆነ ኦርቶዶክሳዊያንን አስቆጣ፣ የህወሃት እና ሻቢያ ጥምረት አደገኛ ነው ተባለ፣ ሚንስትሩ በሙሉ ጤንነት ላይ እገኛለሁ አሉ፣ በትግራይ የሙስሊም ተማሪዎች ፈተና እንዳይወስዱ ታገዱ፣ የመንግስታቱ ድርጅት የረድኤት ሰራተኛዋን ግድያ አወገዘ፣ ዘውዱ መንግስቴ አነጋግሯቸዋል 010725 በዘውዱ ሾው Zewdu show የቀጥታ ዝግጅት
ቤተሰብ❤️ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
ለወቅታዊ መረጃዎች የዘውዱ ሾውን ዩቲዩብ ሰብስክራብ ያድርጉ
👉 / @zementvzewdushow3
የዘውዱ ሾው አባል ለመሆን ይህ ሊንክ ይጠቀሙ እናመሰግናለን
👉 / @zementvzewdushow3
የዘውዱ ሾው ዌብሳይትን ይጎብኙ👉https://www.zewdushowmedia.com/ @ZewduShow

#seifufantahunshow #SeifuFantahun #SeifuonEBS
#Zewdushow #ESANtv #anchormedia #derenews
#ESANtv #anchormedia #derenews #evntv #menaleshmeti

Loading comments...