ጠቅላይ ሚንስትሩ ወታደሮቾን ከአማራ ክልል አውጡ ተባሉ፣ የፖሊስ ውሸትና ክህደት ተጋለጠ፣ስልጣን ፈላጊ ፓርቲዎች እርማችሁን አውጡ ተባሉ፣ 240625

Streamed on:
20

http://www.youtube.com/@ZemenTVZewduShow3
ጠቅላይ ሚንስትሩ ወታደሮቾን ከአማራ ክልል አውጡ ተባሉ፣ የፖሊስ ውሸትና ክህደት ተጋለጠ፣ ፈልጌ አጣሁት ያለው ግለሰብ በጠቅላይ ሚንስትሩ ስብሰባ ላይ ተገኘ፣ ስልጣን ፈላጊ ፓርቲዎች እርማችሁን አውጡ ተባሉ፣ የአገኘሁ ተሻገር ህይወት አደጋ ውስጥ ነው ተባለ፣ ጠቅላይ ሚንስትሩ ለቁስል ውጪ አሄድም አሉ፣ በሺህዎች የሚቆጠሩ የትግራይ ወጣቶች ተሰደዱ፣ የህወሓት ፕሬዚዳንት ከኤርትራ ጋር እሰራለሁ አሉ፣ የሃይማኖት አባቶች ህይወት በጨካኞች ተቀጠፈ፣ አሜሪካ የተኩስ አቁም ስምምነት መደረጉን አሳወቀች፣በዘውዱ ሾው Zewdu show የቀጥታ ዝግጅት 2406525
ቤተሰብ❤️ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
ለወቅታዊ መረጃዎች የዘውዱ ሾውን ዩቲዩብ ሰብስክራብ ያድርጉ
👉http://www.youtube.com/@ZemenTVZewduShow3
የዘውዱ ሾው አባል ለመሆን ይህ ሊንክ ይጠቀሙ እናመሰግናለን
👉 https://www.youtube.com/channel/UCGXYTN19tOnGk49fDOYJEzA/join
የዘውዱ ሾው ዌብሳይትን ይጎብኙ👉https://www.zewdushowmedia.com/ @ZewduShow

#seifufantahunshow #SeifuFantahun #SeifuonEBS
#Zewdushow #ESANtv #anchormedia #derenews
#ESANtv #anchormedia #derenews #evntv #menaleshmeti

Loading comments...