የሞሎክ ድንኳንና የአምላካችሁን የሬፋን (ሬምፋም) ኮከብ አነሣችሁ። አሞጽ.፭፥፳፮ እና የሐ.ሥራ.፯፵፫ ቃሉ በባንዲራችንና በሌሎች ክልሎች ተፈጸመ!!!

3 months ago
26

በሀገራችን ባንዲራና በክልሎች አርማ የሬምፋም የአምላካቸውን ኮከብ የትግሬ ነፃ አውጭ ለጠፈው።ብልጽግናም ቀጠለበት። ለምን? አምላካቸው ሬምፋም ዘመናዊው ምዕራቡ ዐለም Baphomet የሚለው ማለት ነው!!!

Loading comments...