ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ በሚያስተዳድራቸው ሁሉም ቀጠናዎች የአድዋ የድል በዓል በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ ውሏል

5 months ago
4.33K

እንኳን ለ 129ኛ ግዜ የአድዋ የድል በዓል አደረሰን!!!

የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት (አፋህድ) በአርበኛ መከታው ማሞ የሚመራው ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ በሚያስተዳድራቸው ሁሉም ቀጠናዎች የአድዋ የድል በዓል በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ ውሏል

Loading 1 comment...