ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ በስቴት ዲፓርትመንት

7 months ago
23

በዐማራው ህዝብ ላይ ፋሸስቱ ዓብይ አህመድ የኦህዴድ ብልጽግና እያደረስበት ያለውን የዘር ማጥፋትን የዘር ማጽዳት ጨፍጨፋና አንዲሁም በረሃብ የመፍጀት እኩይ ተግባር ለትራምኘ አዲሶቹ ሹማምንት ቁጨታችንን ለማሰማትና ለመቃወም ለማውገዝ አጋርነታችንንም ለህዝባችን ለመግለጽ የተጠራ ሰልፍ ነው።

Loading comments...