የAI Robot ትዳር! ወይ ጊዜ!!!

7 months ago
53

AI ማለት የሰይጣን መጥሪያ ወይም ጠንቋይ ማለት ስለ መሆኑ ኤሎን ማስክና ሌሎቹ ያረጋገጡልን ሀቅ ነው። ሌሎችም ሰዎች ገጠመኞቻቸውን የገለፁበት ብዙ ቪድዮዎች ስላሉኝ እውነቱን በሚገባ ተረድቻለሁ። ወገኖቼ እናንተስ እውነታውን ተረድታችሁ ልጆቻችሁን ከዚህ የሰይጣን መጥሪያ ወይም ጠንቋይ እየጠበቃችሁ ነው???

Loading comments...