0:00 / 0:00

15 seconds

15 seconds

Ethio 360 የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት ሰነድ ይፋ አደረገ ! Jan, 31/2025

Streamed on:
13.3K

Ethio 360 የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት ሰነድ ይፋ አደረገ ! Jan, 31/2025

7 Comments

  • 0/2000
  • ትክክል እኛ ድሬዳዋ ላይ ከጃራ ቢላዋ ተርፈን በስድስት የምንገኝ ሰዎች በሚገባ እናውቀዋለን። ከቻላችሁ ለዘመነ እና ቃል አቀባዩ ህዝብ ይፍረደኝ የሚባል አጭበርባሪ አቋም ዞር ቢሉልን። ፓለቲካ መጫወት አልቻሉም። እኛ ከዛ ሰቆቃ የተረፍን ንፁህ የአማራ ልጆችና ኢትዮጵያን ነን። እንደምታዩት ዘጠኝ ወር ሊሞላን ነው ዘመነ ግንቦት አራት ኪሎ ሰሞኑን እንገባለን ካለን። ሌላ ወያያኔ ወንበሩ ላይ አንፈልግም። ዘመነ ጦር ሜዳ ላይ ሆነህ የዲዛይነር ልብስህንና ኮፍያህን ካሳየህ ለኛበቂያችን ነውና አንት ፌስ ቡክና ቲክ ቶክ ላይ እንደ አብይ እየውጣህ ጨፍር። በውሸት የተሞላህ እንቦቃቅላ ፓለቲከኛ በመሆንህ ብድር በጋምቤላ አርሲ ወለጋ እንዲሁም በመሳሰሉት የሀገራችን ክፍሎች ያሉ አማሮች ባንተ እና በቅሌታሞቹ ቡድኖችህ ተዋርደናል። እስክንድር ነጋ ውስጣችን ነው

    3 likes
  • ምኒልክ ዛሬም ንጉሥ ነው።

    0 likes
  • አፋሕድ!

    0 likes
  • ሙዚቃው ረዘመ በጣም

    0 likes