01/29/25 ልዩ ዝግጅት ጀግኖች 164 የግፍ እስረኞች ጥብቅ መልክት ላኩ!!
-
0/2000
-
keep up your great job
1 like -
ገጥመናል ገጥመናል ....ወጥር ወንድም።
1 like -
አቶ አበበ በለው በለው በመጀመሪያ፤እኔ አንድ ተራ ሰው ስሆን፤ከማንም ኢትዮጵያዊ ጋር ግንኙነት የሌለኝና፤በአንድ የውጪ ጋዜጠኛ ፋኖ የሚባል ድርጅት ስለመኖሩ አንብቤ፤የአማራ ሕዝብ ሕልውና እጅግ ኢንተርኔት ላይ ስፈልግ ካገኘኋቸው መካከል ይሄ ሚዲያ አንዱ በመሆኑ እየተከታተልኩኝ እገኛለሁ።እኔ የማነሳቸው ጥያቂዎች ከስጋትና፤ግራ መጋባት የተነሳ እንጂ፤በወገናዊነት እንዳልሆነእንድትረዳልኝ አደራ እያልኩኝ፤ 1ኛ)አቶ እስክንድር ነጋ እያስነሳው ያለው፤አወዛጋቢ ሁኔታ እጅግ አስጊ በመሆኑ፤ለምን ለትንሽ ጊዜ እንኳን ዞር ብሎ እንዲቆይ አይሆንም? እውነት የአማራው ሕዝብ ሕልውና የሚያስጨንቀው ከሆነ እራሱ፤ ይሄ ሁሉ ውዥንብር በእኔ ምክኒያት በመነሳቱ፤ እስኪሰክን ድረስ፤ ለትንሽ ጊዜ ዞር ብዬ፤እስኪረጋጋ ልቆይ ይል ነበር። ሌላው የሚገርመኝ ነገር ቢኖር፤ ውስጥ አዋቂዎች ብቻ የምታውቁት የፋኖ አወቃቀር ከሌለ በስተቀር፤ እናንተ በምታቀርቡት ዘገባ በተረዳነው መሠረት፤ገና ከተቋቋመና፤ነፍጥ አንስቶ ከየቤቱ ከወጣ 2 አመት ያልሞላው፤ምንም አይነት የወታደራዊ ስልጠናም ይሁን ልምድ ሳይኖረው፤በሲቪል ሥራና፤በግብርና ተሰማርተው የነበሩ ወጣቶች ስብስብ፤ፋኖ በሚል መጠሪያ ያለው፤የአርበኞች ተዋጊ፤ቀን ከለሊት፤ እስከ አፍንጫው ድረስ ከታጠቀ የአንድ አገር መከላከያ ሠራዊት ጋር፤የሚዋጋ ከሆነ፤መሪዎቹም ሆኑ በሥራቸው ያሉ ተዋጊዎች፤በዚህ በአጭር ጊዜ ውስጥ፤የምእራባውያን ፖለቲከኞች ሲጠሩት አቤት፤ሲልኩት ወዴት የሚል፤መሪ ስላላመጣችሁ፤የተከፋፈላችሁ ቡድኖች በመሆን የፈጠራችሁትችግር ነው እየተባሉ፤ ሱሪ በአንገት አውልቅ የሚል፤ትእዛዝ በየጊዜው ሲሰጣቸው፤የሞራል ውድቀት የሚፈጥር አይሆንም።ፈረንጆች አስገድደው እንድትነጋገሩ ሲያደርጓችሁ የግድ መነጋገራችሁ አይቀርም የሚለውስ ማስፈራራት ጥቅሙ ምንድነው?የዛሬ 34 አመት ፈረንጆች ለንደን ላይ ያደረጉትን ማነጋገር ይሁን ማደራደር፤ እነሱ አጽድቀው በስልጣን ላይ ያስቀመጧቸው ሰዎች አይደሉ እንዴ፤በአማራ ሕዝብ ላይ ይሄንን ሁሉ በደልና፤እልቂትያደረሱት።መንግሥቱ ይወረድ እንጂ ማንም ይንጣ ሲል የነበረውን አይነት እንዳይሆን አስጊ ነው።የምእራባውያን ፓርቲዎች በውጪ መመሪያቸው ልዩነት የላቸውም።መራባውያን ሳያውቁት የጎሳ ፖለቲካ፤አገሪቱን በጎሳ የሚከፋፍል ሕገ መንግሥት፤የአማራው ሕዝብ፤ ከኢኮኖዊውም ሆነ ከፖለቲካው እንዲገለልና፤ከዛም የበለጠ የዘር ማጥፋት ዘመቻ ሲፈጸምበት፤አያውቅም ብሎ ማሰብ፤እጅግ በጣም ሞኝነት ነው። የመራብ አገሮችን ወክለው እርዳታ እንዲሰጡ፤በUSAID፤EU፤DFID ሆኑ ሊሎችም፤የአለም አቀፍ የእርዳታ ድርጅቶች የሚባሉትና፤እኔ እራሴ ተቀጥሬ የሠራሁበትን ድርጅት ጨምሮ፤ይሠሩ የነበሩ የሥራ ጓደኞቻችን፤ከፖለቲካ፤ከሐይማኖት፤ከመሳሰሉ ሁሉ ነጻ በመሆን፤ያለምንም አድሎ የምንሄድባቸው አገሮች ሕዝቦችን እናገለግላለን የሚል የቅጥር ኮንትራት የፈጸሙ፤በአማራ ላይ እየደረሰ የነበረውን በደል ስንነግራቸው፤እናንተ አማሮች በቅኝ ገዢነት ስትገዟቸው የነበሩትን ሰዎች፤አሁንም ለምን አልገዛንም ብላችሁ እንጂ፤ የአማራ ሕዝብ ምንም የተበደላው ነገር የለም፤የሚል መልስ የገዛ ጓደኞቻችን የምንላቸው ሳይቀር፤እጅግ ልብ ሰባሪ የሆነ መልስ፤በአገሬም ሆኜ በውጪ ስሰማ ስለኖርኩኝ፤አቶ እስክንድር ነጋ፤ንንግር/ድረድር አደረገ ሲባል፤እጅግ የሆነ ስጋት እንዳሳደረብኝ፤ስገልጽ፤በድጋሚ የትኞቹንም የፋኖ ድርጅቶች እንደማላውቅ ለማሳሰብ እወዳለሁ።የሚቻል ከሆነ፤የፋኖ ድርጅቶቹን ማንነት/ብዛታቸውን፤አንድ እንዳይሆኑ ያደረጉ ችግሮችንን፤confidential ካልሆኑ ብታስረዱኝ /ሌላ ቦታ ካለም ብትጠቁምኝ ስል፤በታላቅ ትሕትና እጠይቃለሁ። ድል ለፋኖ!
1 like-
የውጭ ሀገራት በተለይ ምዕራብያን ለአማራ ያላቸውን ግንዛቤ የሰራው ወያኔ እና ኦነግ ናቸው። ካዛ ካለፈ ደሞ ጣልያን በወረረ ግዜ 90% አረበኞቹ አማራ መሆኑን ስለተረዱ ጸረ አማራ ዘመቻ መከፈታቸው እና ይሄም ዛሬም ድረስ ስር የሰደድ እንደሆነ ግልጽ ነው። እስክንድር ደሞ ከባህሪው ምዕራብይንን ለማስደሰት ቁጭ ብድግ የሚል እንጂ በራሱ በአማራ ህዝብ ጥንካሬ አንድ ጠንካራ ሀይል ሆኖ ወጥቶ ከምዕራብያን ጋር ለጋራ ጥቅም የሚሰራ ለማድረግ አይደለም። እስክንድር የራሱን የፖለቲካ ስብዕና ለመገንባት ነው የሚሄደው። አበበ በለውም ለአማራ ያበረከተውን ሁሉን አሽቀንጥሮ አሁን እስክንድር ካልመራው ትግሉ ገደል ይጋባ ያለ ነው ሚመስለው። እኔ ከእስክንድር ጋር ችግር የለብኝም። አሁንም ሚና ሊኖረው ይገብል ብዬ ነው ማምነው። ነገር ግን እስካሁን ባሳየው አካሄድ እሱ የነካው ሁሉ ወደ አመድ የሚቀየርበት ሁኔታ ነው ያለው። መሪ ካልሆንክ ሁሉም ገደል ይግባ የሚል ዝንባሌ ነው ያለው። እና ድርድር ምድረጉ አይገርምም። የሚገርመው አሜሪካም ሆነ የአዉሮፓ ህብረት ስለ ንግግሩ አንዳችም ነገር አላሉም። አብይ ያጠመደው ወጥመድ ዉስጥ ነው እስክንድር ሰተት ብሎ የገባው
0 likes
-
-
keep up
0 likes -
Abe, keep up your honesty, humble and iconic job .
0 likes -
አየ አቤ ትናንት ከካፒቴን ማስረሻ ሌሎች ፋኖዎችን ከትግራይ ሃይሎች ጋር የሚነጋገሩ ከሃዲዎች እያለ ሲጠራቸው ቢነጋገሩ ምን አለበት ብለህ ለመጠየቅ አልፈለከም ዛሬ ፋኖዎች መነጋገራቸው ልክ ነው ትላለህ ይህ ዥዋዥዌ አይሆንብህም ⁉️
0 likes-
አብይ አህመድ በሾማቸው እና ዋና ኦሮሙማ በሆኑ ወርቅነህ ገበየሁ እና ሀይሉ ጎንፋ የሚመራ የአምፍሪካ እና ኢጋድ ኮሚሽን፣አብይ የፋኦ ሽልማት እንዲያገኝ ሎቢ ካደረገለት ሙሳ ፋቄ እና እራሱ አብይ ባመቻቸው ቅድመ ድርደር ንግግር ተሳትፎ ድርድር አይደለም ንግግር ነው ብሎ ህዝብን ለማታልል መሞከር ምን የሚሉት ጅልነት ነው? ከድርድር በፊት እኮ ንግግር ነው ሚቀድመው! ድርድሩ በምን መልኩ ይካሄድ፣የት ይካሄድ ወዘተ የሚባሉትን መጀመሪያ ትነጋገራልህ ከዛ ትደራደራልህ እና ድርድር አይደለም ንግግር ነው ማለት ከንፈር ለከንፈር ተገናኝን እንጂ አልተሳሳምንም ማለት ነው። ዶሞ ያለማፈራችሁ ስንጮህለት የነበረውን የዉጭ ማህበረሰብ ሰማን ብሎ እልል በሉ ልትሉ ስትሞክሩ ነው። እኛ የማናቀዉን የአብይን ወንጅል ሳይቀር የሚያወጡ መሆናቸው ተፍቶህ ነው የማያቁት ነገር ያለ ይመስል አቤትታችንን ለመስማት ነው ዳዉንት የሄዱት ብሎ ማጭበርበር?።
0 likes
-
-
ድል ለአማራ ፋኖ በርታ። መልካም ጊዜ ይሁን።
0 likes -
ሰላም አቤ በጣም በርታ በጣም ነገሩ የገባህ ነህ ለዚህ ነው መንግስት እየተከተለ ሚዲያ ለይ በህገወጥ እያጠፍ ያለው እሚገርመኝ ሌሎች አማራ ፖለቲከኞችም ሆኑ አክቲቪስቶች እንዲሁም ጋዜጠኞች ካንተ ጋር አለመስራተቸውና አለመቀራረባቸው ያሳዝናሌ ሌባ ሁላ ናቸው አቤ አንተ አሸናፊ ነህ በርታ አቀራረብህ ቃላቶችህ ምርጥ ናቸው
0 likes-
ሌሎች ጋዜጠኞች እኮ ፋኖን ለመከፋፈል እና እስክንድርን ለማንገስ አይሰሩም! አቤ ከቅርብ ግዜ ጀምሮ ለአማራ ሳይሆን ለእስክንድር የሚታገል ነው የሆነው። ፋኖን አንዱ ሁኑ እያልን ጫና እየፈጠርን ባለንበት ግዜ አቤ የግጃምን ፋኖ ለመከፋፈል በሚደረገው ጥረት ዉስጥ ግንባር ቀደም ሆኖ እየሰራ ነው። አታይም ማስረሻ ሰጤን የጎጃም ፋኖ መሪ ብሎ ሲያቀርብ? ደርጀ ሀይሌ የጎንደር ፋኖን እንዳይቀላቀል ትልቅ አስተዋጾ ከተጫወቱት አንዱ አቤ ነው እየተባለ ነው። እና እንዴት ሌሎች ከእሱ ጋር እንዲሰሩ ትጠብቃልህ?
0 likes
-
-
እስክንድር ነብሱ አይማርም! አቤን የመሰለ የአማራ ትግል ፈርጥ እና ቆራጥ ሰው ፋኖን በመከፋፈል፣የአንድነት እንቅፋት ከመሆን አልፎ አሁን ጭራሽ እስክንድር ከአገዛዙ ጋር ሲደራደር አይ አቤቱታችንን እየሰሙን ነው ነጮች ስለዚህ ድርድር አይደለም ብሎ ህዝብ ሊያታልል ይሞክራል። እጅግ የሚያሳዝን ነው አቤን የመሰለ ሰው በዚህ ደረጃ መዉረድ! አቤ ተው አንተ ታስፈልገናልህ! አሁንም እድል አለ ነገሮችን ለማስተካከል! በየቀኑ እስክንድር ያለው ተቀባይነት እያሽቆልቆለ ከመምጣትም አልፎ አሁን ሰዉ ከአብይ የበለጠ የአማራ ትግል እንቅፋት እያደረገው ነው። ይህ ትክክል ነው አይደለም ሌላ ነገር ነው ግን አካሄዱ ከግዜ ወደግዜ እየተሻሻል ሳይሆን እየባሰ እየመጣ ነው! አቤ ቶሎ ዉረድ ከዚህ እየሰመጠ ካለ የጥፋት መርከብ!!
0 likes -
አብይ አህመድ በሾማቸው እና ዋና ኦሮሙማ በሆኑ ወርቅነህ ገበየሁ እና ሀይሉ ጎንፋ የሚመራ የአምፍሪካ እና ኢጋድ ኮሚሽን፣አብይ የፋኦ ሽልማት እንዲያገኝ ሎቢ ካደረገለት ሙሳ ፋቄ እና እራሱ አብይ ባመቻቸው ቅድመ ድርደር ንግግር ተሳትፎ ድርድር አይደለም ንግግር ነው ብሎ ህዝብን ለማታልል መሞከር ምን የሚሉት ጅልነት ነው? ከድርድር በፊት እኮ ንግግር ነው ሚቀድመው! ድርድሩ በምን መልኩ ይካሄድ፣የት ይካሄድ ወዘተ የሚባሉትን መጀመሪያ ትነጋገራልህ ከዛ ትደራደራልህ እና ድርድር አይደለም ንግግር ነው ማለት ከንፈር ለከንፈር ተገናኝን እንጂ አልተሳሳምንም ማለት ነው። ዶሞ ያለማፈራችሁ ስንጮህለት የነበረውን የዉጭ ማህበረሰብ ሰማን ብሎ እልል በሉ ልትሉ ስትሞክሩ ነው። እኛ የማናቀዉን የአብይን ወንጅል ሳይቀር የሚያወጡ መሆናቸው ተፍቶህ ነው የማያቁት ነገር ያለ ይመስል አቤትታችንን ለመስማት ነው ዳዉንት የሄዱት ብሎ ማጭበርበር?
0 likes -
Selam Abbe!
0 likes -
Abe the Great !!!
0 likes
-
1:18:23
Addis Dimts
12 days ago02/10/25 የአማራ ትግል እና የኮንሰርት ዝግጅት ክርክር !!
15.1K22 -
LIVE
Vocalot
23 hours agoDay 6! New Here! New Rumble Friends!? 🤙
2,118 watching -
34:27
The Connect: With Johnny Mitchell
16 hours ago $12.36 earnedCan He Stop Them? Inside Trumps War On Mexican Drug Cartels & The New Era Of Mexican Organized Crime
31.6K15 -
2:33:15
Tundra Tactical
9 hours ago $10.90 earnedLuis Valdes Of GOA Joins The Worlds Okayest Firearms Live Stream!!!
33.9K -
1:03:41
Man in America
17 hours agoAre Trump & Musk the COUNTER-ELITES? w/ Derrick Broze
84.3K44 -
3:45:08
DLDAfterDark
8 hours ago $10.77 earnedDLD Live! SHTF Handguns! Which Would You Choose?
46K2 -
1:50:38
Mally_Mouse
11 hours agoSaturday Shenanigans!! - Let's Play: Mario Party Jamboree
55.8K -
1:13:00
Patriots With Grit
15 hours agoWill Americans Rise Up? | Jeff Calhoun
46.2K13 -
14:55
Exploring With Nug
15 hours ago $11.56 earnedWe Found Semi Truck Containers While Searching for Missing Man!
62K9 -
27:57
MYLUNCHBREAK CHANNEL PAGE
23 hours agoOff Limits to the Public - Pt 3
142K67
16 Comments