ጣና ዜና፦ ታኀሳስ 12/2017 በሳተላይት ምስል የተጋለጠው ወታደራዊ ሰፈር፤ የነ ሽመልስ ታጣቂ በፋኖ ተደመሰሰ፤ የለማ መገርሳና ጃዋር መሀመድ አዲሱ አሰላለፍ

9 months ago
44

ጣና ሳተላይት ቴሌቪዥን የዐማራ ሕዝባዊ ትግል ስትራቴጂካዊ አመራር ማረጋገጥ ይችል ዘንድ በሚዲያው ግንባር የትግሉን ክፍተቶች በመገምገም፡- ምክንያት፣ ዕውነት እና ዕውቀት የሚገዙት ሳይንሳዊ የትግል ማኀበረሰብ ለመፍጠር አልሞ የሚሰራ ሕዝባዊ ሚዲያ ነው!!

ጣና ሳተላይት ቴሌቪዥን
ከሀቅ ጋር …!

Loading comments...