ጣና ልዩ መረጃ፦ከዐማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ መግለጫ፤ ዕውነተኛ የሕዝብ ድጋፍ የሀቀኛ ትግል ማረጋገጫ ነው!!

9 months ago
10

ጣና ሳተላይት ቴሌቪዥን የዐማራ ሕዝባዊ ትግል ስትራቴጂካዊ አመራር ማረጋገጥ ይችል ዘንድ በሚዲያው ግንባር የትግሉን ክፍተቶች በመገምገም፡- ምክንያት፣ ዕውነት እና ዕውቀት የሚገዙት ሳይንሳዊ የትግል ማኀበረሰብ ለመፍጠር አልሞ የሚሰራ ሕዝባዊ ሚዲያ ነው!!

ጣና ሳተላይት ቴሌቪዥን
ከሀቅ ጋር …!

Loading comments...