የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ የናደው ክፍለ ጦር የፋኖ ወታደራዊ ሰልጣኞችን አስመርቋል። ይህን አስመልክቶ የተዘጋጀውን ዘገባ ያድምጡት ይመልከቱት