ጣና ግንባር፦ የዐርበኞች መስመር… ከጉና ሰማይ ስር አፍላ የውጊያ መረጃዎች "ዐማራ ከሰልፍ ወደሰይፍ ከዞረ 2ኛ ዓመቱ ነው"

2 months ago
20

ጣና ሳተላይት ቴሌቪዥን የዐማራ ሕዝባዊ ትግል ስትራቴጂካዊ አመራር ማረጋገጥ ይችል ዘንድ በሚዲያው ግንባር የትግሉን ክፍተቶች በመገምገም፡- ምክንያት፣ ዕውነት እና ዕውቀት የሚገዙት ሳይንሳዊ የትግል ማኀበረሰብ ለመፍጠር አልሞ የሚሰራ ሕዝባዊ ሚዲያ ነው!!

ጣና ሳተላይት ቴሌቪዥን
ከሀቅ ጋር …!

Loading comments...