ጣና ዜና፦ ታኀሳስ 8/2017 ፋኖ የፈፀመው ታላቅ ጀብዱ- ከሸዋ፤ በጎጃም ግንባር ኀይል የመበተን ስራ፤ አንድ ሙሉ ሻምበል ያለቀበት ውጊያ…

9 months ago
11

ጣና ሳተላይት ቴሌቪዥን የዐማራ ሕዝባዊ ትግል ስትራቴጂካዊ አመራር ማረጋገጥ ይችል ዘንድ በሚዲያው ግንባር የትግሉን ክፍተቶች በመገምገም፡- ምክንያት፣ ዕውነት እና ዕውቀት የሚገዙት ሳይንሳዊ የትግል ማኀበረሰብ ለመፍጠር አልሞ የሚሰራ ሕዝባዊ ሚዲያ ነው!!

ጣና ሳተላይት ቴሌቪዥን
ከሀቅ ጋር …!

Loading comments...