ጣና ግንባር፦ የዐርበኞች መስመር… ከዐማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ወቅታዊ የትግል ቁመናና አፍላ ውጊያዎች የግንባር መረጃ…

9 months ago
9

ጣና ሳተላይት ቴሌቪዥን የዐማራ ሕዝባዊ ትግል ስትራቴጂካዊ አመራር ማረጋገጥ ይችል ዘንድ በሚዲያው ግንባር የትግሉን ክፍተቶች በመገምገም፡- ምክንያት፣ ዕውነት እና ዕውቀት የሚገዙት ሳይንሳዊ የትግል ማኀበረሰብ ለመፍጠር አልሞ የሚሰራ ሕዝባዊ ሚዲያ ነው!!

ጣና ሳተላይት ቴሌቪዥን
ከሀቅ ጋር …!

Loading comments...