ዩቱብ የ6 ዓመት #84 ኦፊዩከስ ክሊፔን ደመሰሰው

4 days ago
89

ምልከታዬ ልክ ነበር ማለት ነው? ሙስልሞች በ15ኛው ክ/ዘ ላይ ...በአይሁድ ራባዮች የተነገረውን ትንቢት ለማስቆም በማለት በሩን በትልልቅ ድንጋይ ዘጉት።

8ኛው ጌት- የሀሰተኛው መሲህ ወደ ቅድስቲቱ ከተማ ኢየሩሳሌም መግቢያ- የዘንዶው በር _ ዘ ጌት ኦፍ ኦፊዩከስ (ዘንዶው) - የማዛሮትቱ አዲሱ 13ኛው ቤት _ ዘ ጎልደን ጌት - ድንገት ጉድ የሚያስብል የሰማይ መናወጥ ትሰሙ እንደው አትደንግጡ እላለው !

የሜሪ ልጅ ትራምፕ ማን መሆኑን አሁንም አልገባህምን ?! ዕስረኞቹስ ሊለቀቁብን ይሆን?
ወዮልሽ ጃፓን ውዬልሽ ካሊፎኒያ - ሳንፍራንሲስኮ ወዮልሽ ምስራቅ አፍሪካ

Loading 2 comments...