ጣና ዜና፦ ታኀሳስ 3/2017 የብልጽግና ሠራዊት የተደመሰሰበት ከባዱ ውጊያ፤ ጦር ኀይሎች ሆስፒታል በቁስለኞች ተሞላ፤ ከቱርክ አንካራው "ስምምነት" ጀር ፋኖ

3 months ago
12

ጣና ሳተላይት ቴሌቪዥን የዐማራ ሕዝባዊ ትግል ስትራቴጂካዊ አመራር ማረጋገጥ ይችል ዘንድ በሚዲያው ግንባር የትግሉን ክፍተቶች በመገምገም፡- ምክንያት፣ ዕውነት እና ዕውቀት የሚገዙት ሳይንሳዊ የትግል ማኀበረሰብ ለመፍጠር አልሞ የሚሰራ ሕዝባዊ ሚዲያ ነው!!

ጣና ሳተላይት ቴሌቪዥን
ከሀቅ ጋር …!

Loading comments...