ጣና ዜና፦ ታኀሳስ 2/2017 የጎንደር ፋኖ አንድነት እና የዐማራ ትግል ዕጣ፤ በፋኖ ስትራቴጂስቶች የተመራው ከባዱ ውጊያ፤ የነ ጃል መሮ የጦርነት አዋጅ

26 days ago
32

ጣና ሳተላይት ቴሌቪዥን የዐማራ ሕዝባዊ ትግል ስትራቴጂካዊ አመራር ማረጋገጥ ይችል ዘንድ በሚዲያው ግንባር የትግሉን ክፍተቶች በመገምገም፡- ምክንያት፣ ዕውነት እና ዕውቀት የሚገዙት ሳይንሳዊ የትግል ማኀበረሰብ ለመፍጠር አልሞ የሚሰራ ሕዝባዊ ሚዲያ ነው!!

ጣና ሳተላይት ቴሌቪዥን
ከሀቅ ጋር …!

Loading comments...