እንኳን አደረሳችሁ

5 months ago
89

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።፫
መስከረም 01/01/2017 ዓ.ም
እንኳን
ከዘመነ ዮሐንስ
ወደ
ዘመነ ማቴዎስ
በሠላም በጤና አሸጋገራችሁ
እንዲሁም
👉 ለእንቁጣጣሽ
👉 ቅዱስ ዮሐንስ
👉 ለአዱሱ ዓመት
እንኳን አደረሳችሁ
መልካም በዓል።

Loading comments...