በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።፫

5 months ago
75

መስከረም
01/01/2017 ዓ.ም
👉 ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት
👉 ብፁዕ አቡነ አብርሃም
የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅና የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
👉ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ
የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊና የኒውዮርክና አካባቢው አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፤
👉ብፁዕ አቡነ ሄኖክ
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
👉ብፁዐን አበው ሊቃነ ጳጳሳት
👉ኤጲስ ቆጶሳት
👉የተከበራችሁ የገዳማትና የአድባራት አስተዳዳሪዎች
👉 የተከበራችሁ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን
👉መነኮሳት
👉 ካህናት
👉 መምህራነ ወንጌል
👉ዲያቆናት
👉የአብነት ተማሪዎች
👉የተወደዳችሁ ሠንበት ተማሪዎች
👉ክቡራን የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች
👉እንዲሁም
     አባቶች
     እናቶች
     ወንዶች
     ሴቶች
     እንዲሁም ህፃናት
👉በመላው ዓለም የምትገኙ
ትውልደ ኢትዮጵያውያን ምእመናንና ምእመናት
በአጠቃላይ ለመላው ለክርስትና እምነት
ተከታዮች
የቅዱስ ሚካኤል ወዳጆች በሙሉ 
እንኳን
ከዘመነ ዮሐንስ
ወደ
ዘመነ ማቴዎስ
በሠላም በጤና አሸጋገራችሁ።
እንዲሁም
ለእንቁጣጣሽ
ለአዲሱ ዓመት
አደረሳችሁ።
መልካም በዓል

Loading comments...