ጣና ዜና፦ ሕዳር 24/2017 በጀኔራሎቹ የተቋቋመው ገዳይ ቡድን፤ የመተማ - ሱዳን ኮሪደር ትንቅንቅ… የጎጃም፣ ሸዋና ወሎ ግንባር ከባድ ውጊያ

3 months ago
12

ጣና ሳተላይት ቴሌቪዥን የዐማራ ሕዝባዊ ትግል ስትራቴጂካዊ አመራር ማረጋገጥ ይችል ዘንድ በሚዲያው ግንባር የትግሉን ክፍተቶች በመገምገም፡- ምክንያት፣ ዕውነት እና ዕውቀት የሚገዙት ሳይንሳዊ የትግል ማኀበረሰብ ለመፍጠር አልሞ የሚሰራ ሕዝባዊ ሚዲያ ነው!!

ጣና ሳተላይት ቴሌቪዥን
ከሀቅ ጋር …!

Loading comments...