10/28/24 ዘመቻ አማራ በውጭም በውስጥም ተቀጣተለ !! የአሜሪካ ፕርላማ ተመራጮች በይፋ ከአማራ ህዝብ ጎን ቆሙ!
-
0/2000
-
ነጥብ አቶ አበበ ስለ ትግራይ ባነሳው ነጥብ ላይ ያለኝን ሀሳብ ስገልጽ፤ በማነሳቸው ነጥቦች የሚከፉ ሰዎች ካሉ አስቀድሜ ይቅርታ በቅድሚያ ይቅርታ እየጠየኩኝ፤ አሁን ያለንበት ሁኔታ ላይ ልንደርስ የቻልነው፤ሁሉም እንደ በዳይ ስላየን ነው ከሚል ግንዛቤ በመነሳት ነው። ትግራይን በተመለከተ ለጦርነት የሚያደርስ ችግር ኖረም አልኖረ፤የችግሩ መንስሄ የሆኑ ግለሰቦችንም በተመለከተ፤ እኛን የሚመለከት ጉዳይ መስሎ አይታየኝም። የእኛ ትኩረት የአማራ ህዝብ ለአለፈው 33 አመት ስልጣን የያዙ ቡድኖች፤ እያደረሱበት ካለው መከራ መዳኛ ሊሆኑ የሚችሉ መንገዶችን መፈለግ ላይ መሆን ነው ያለበት። የትግራይ ህዝብ ነጻ አወጪ በሚል የሚጠራው ቡድን የመሐከለኛው አስተዳደር ባለቤት በነበረበት ጊዜ፤እንደ እኔ ተራ ሰዎች የሆኑ የትግራይ ተወላጆች፤ ገና ለገና፤ በዘር የገገዢዎቹ ተወላጆች ስለሆኑ ብቻ፤ እኔ የማውቃቸውና፤ የአዲስ አበባ ማህበረሰብ አካል በመሆን ልክ እንደ ሌሎቻችን እዛ ተወልደው ያደጉ፤ በትምህርታቸውም ሆነ በሙያቸው የተከበሩ ሳይቀሩ፤ ስልጣን የእኛ ሆኗል በሚል ስሜት፤ እጅግ በጣም ደስተኞች መሆናቸውን በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ፤ለቅሶ ላይ እንኳን ሳይቀር ሲያስታውሱና ፤ በየቦታው እየተካሄደ የነበረውን የአማራ እልቂት ሲነሳ ግን፤ ድርቅ ብለው የገዢዎቻችንን ስም ማጠልሸት የሚፈልጉ የሚያወሩት እንጂ፤ የኢትዮጵያ ህዝብ ከመቼውም ጊዜ የበለጠ ፍትሐዊ የሆነ አስተዳደር ያገኘው ትህነግ ስልጣን ከያዘ ጀምሮ ነው በማለት አስረግጠው ይናገሩ ነበር። የትግራይ ተወላጆችን በተመለከተ፤ እኛ ልንነጋገር የሚገባን ነገር ቢኖር የአማራ የሆኑትን መሬቶች በጠቅላላው ለቅቀው እንዲወጡ ብቻ ነው። እንዴት አይነት ገዢዎች እንዲያስተዳድሯቸውና ከጎረቤቶቻቸው ጋርም ስላለ ግንኙነት ሊያስቡበት የሚገባ እራሳቸው የትግራይ ተወላጆች ናቸው። አንድ በጣም የማደንቀው የትግራይ ተወላጅ የሆነ ሰው በአንድ ወቅት ስለ ስነልቦናቸው ሲያስረዳ፤ የትግራይ ሰዎች የእነሱ ተወላጅ ያልሆነ ሰው የቱንም ያህል ፍትሐዊ በሆነ መልኩ ከሚያስተዳድራቸው፤ የእራሳቸው ተወላጅ የሆነ ሰው ኢሰባዊ በሆነ መንገድ ቢያስተዳድራቸው ይሻላቸዋል፤ ለዚህም ያሚሰጡት ምክኒያት፤ ምንም ቢሆን የራሳችን ጥጃ ይሻለናል የሚል ነው ብሏል። የአገሩን ሰረዶ በአገሩ በሬ እንዲሉ፤የሚስማማቸውን እነሱ ያውቃሉ። በእኛ በኩል ትግራይን በተመለከተ ልንነጋገር የሚገባን፤ ከአማራው የተወሰዱትን መሬቶቻችንንና፤ የማምረቻ መሳሪያዎችን የማስመለስን ጉዳይ በተመለከተ ብቻ ሲሆን፤ ሌላው እንኳን ቢቀር ጣሊያን በካሳ መልክ ሰጥቶት የነበረውን፤ ጎንደር ላይ ተተክሎ የነበረውን የኤሌክትሪክ ጀነሬተር፤ የታሪካዊ ማስታወሻነት ስላለው እንዲመልሱ የማድረግ ጥረት ማድረግ ተገቢ ቢሆንም፤ ትኩረታችን አሁንም እየተገደሉ ያሉትን ወገኖቻችንን ከአሪዎሶች ጥቃት የማዳንና፤የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ የሚያገኙበትን መንገድ መፈለግ ሲሆን፤ከዛ ባለፈ ከነጻነት በኋላን በተመለከተ ደግሞ፤ ለጋራ እድገታችንና፤ ደህንነታችን ወደፊት የስልጣን ማማ ላይ በሚወጡ ግለሰቦችም ሆነ፤ቡድኖች ላይ ጨርሶ በመተማመን ብቻ ሳይሆን፤ በራሳችን መኖር የምንችልበትን ሁኔታ በሚገባ እቅድ አውጥተንና ወደ ተግባር ለውጠን፤ ዘለአለማዊና የተለያዩ አገግሎት ሰጪ የሆኑ ተቋማትን በመመሥረት፤ ለአሁኑና፤ከዚህ በኋላ ለሚመጡ የአማራ ተወላጆች፤ለአለፈው 50 አመት አይነት የደረሰውን መከራ እንዳይደርስባቸው የማድረግ ሐላፊነታችንን እንዴት መወጣት እንደምንችል ላይ ነው ትኩረታችን ሊሆን የሚገባን፤ ምሳሌ የሚሆኑን፤ከናዚ የዘር ማጥፋት የተረፉ አይሁዳዊያን የአቋቋሟቸው ድርጅቶች ናቸው።
5 likes -
Abe I am your supporter and your listener. you are telling us to be pro Trump and to vote for Republicans that is wrong. There are some good Republicans and Democrat. Not all Republicans are good for Amhara and Ethiopians. Here in lasvegas there are so many Democrats came and celebrate Ethiopian holiday and they understand the problem in Ethiopia.
1 like -
ድል ለአማራ ፋኖ በርታ። መልካም ጊዜ ይሁን።
1 like -
አቤ የተከበርከዉ ወንድማችን ክበርልን
1 like -
...If you think you have any thing important to share on helping and supporting the struggle of Amhara FANO against "geda*ai serate geno*ciders" CRIMINALS, by all means, do not hesitate to bring it out like you are doing now. You are doing valuable contribution by aligning our thoughts and encouraging the content creators!!! I would like to suggest to keep it short when possible - that encourages the audience to check out what you have to say. You do want your voice read by everyone who comes across it, I take it!!!
1 like -
How about those of us who do not want to vote for Trump? Why you are insisting so hard to vote for Trump? You want us even to carry signs and slogans in favor of Trump & republicans in our own rallies against Abiy regime. Both parties are the same when it comes to policies towards Ethiopia. Please do not inject your voting preferences on the rest of us. That would discourage Ethiopians to come out in big numbers for our own case against Abiy.
0 likes-
የሃሪስ ደጋፊዎች ቅስቀሳ ቦታ Amhara for Harris ማለት አትችሉም እንዴ? ምን አልባት ትኩረት ለማግኘት የቱ ይሻላል ከሚለው መሰለኝ የትራምፕ የተመረጠው ወይ ካልሆነ አንተ የትራምፕ ቅስቀሳ ላይ ተሳትፈህ ሃሪስን ብትመርጥ ችግር አለው? ያልገባኝ ነገር ስላለ ነው፡፡ የተዘነጋው ጭፍጨፋ ትኩረት እንዲያገኝ ከማድረግ ውጭ አያሳስብህ በውጭ ፖሊሲ ደረጃ ሪፐብሊካንም ዴሞክራትም አንድ ናቸው፡፡ " That would discourage Ethiopians to come out in big numbers for our own case against Abiy " ትራምፕን ሊያስመርጠኝ ነው ብለህ ለህዝብህ ድምጽ ለመሆን አትወጣም ማለት ነው? በስንቱ ተከፋፍለን ልንዘልቅ ነው? ሲገባኝ ስንጠቃውን ቀነስ አርገን ስለአማራ ጉዳይ የሚነሳበት ቦታ ሁሉ መገኘት እንዳለብን ነው የዛ ቅንጦት ላይ ያለን አልመሰለኝም
1 like -
you don't have to vote , he is asking you to be a voice for voiceless innocent Amhara, Amharas are targeted and destroyed by Oromos and Tigray Please stop being Against everything, or sit your home don't come and don't comment here
1 like
-
-
Your support for Trump and trying to associate Amahara is sad hope your side loses cuz your as delusional as Trump
0 likes-
...AlemGizaw, for someone to support one from the other is not as simple as you have tried to explain in a sentence, unless you follow up each for some time. 1) I would like to ask you where you get your "Trump is delusional" conclusion? 2)The age old character (conservative & God fearing) of the Amhara, :-with which party do you think it is inline with? - The "R" or the "D" party. Ans.: Of course the "R" which was on the side of the Emancipation of the Black Slaves in US, while the "D" was fighting to keep the Slave Economy - and break up the young country, like - (Woyane & "Gada*ai serat). 3) What was the state of the economy during Trump's 4 years (R), compared to the current one "D"?...I leave this one for you to answer! 4) Trump destroyed ISIS in a year (the barbaric islamist who slaughtered our young Ethiopian migrants who were fleeing Woyane oppression, at Mediterranean Sea Shore. 5) Brought Israel and Saudi close in friendship etc. You need to work hard to broaden your knowledge of the facts. Try < wmal.com > for a starter; there is an ocean of knowledge to be had if you seek it. ...Good Hunting!!!//ethiop
1 like
-
-
1:19:42
Addis Dimts
5 days ago02/17/25 በአልጀዚራ ድረገጽ ላይ በአብይ ተጽፎ በ ዶክተር ሙላቱ ስም የወጣው ጽሁፍ !! የራሷ ሲያርባት !!
13.8K14 -
LIVE
Scottish Viking Gaming
6 hours ago💚Rumble :|: Sunday Funday :|: Smash the Blerps and Vape the Terpes
1,426 watching -
1:03:32
Winston Marshall
3 days ago"War On Children!" The DEMISE Of The West Starts With Schools - Katharine Birbalsingh
39K36 -
1:45:00
RG_GerkClan
7 hours ago🔴LIVE Sunday Special - It's Time for World Domination - Civilization VII - Gerk Clan
31.3K7 -
LIVE
Major League Fishing
3 days agoLIVE Tackle Warehouse Invitationals, Stop 1, Day 3
216 watching -
23:34
marcushouse
8 hours ago $9.74 earnedBREAKING: Starship Launch IMMINENT – But What’s This SURPRISE Flight 9 Plan?! 🚀🔥
56.8K8 -
8:43
Film Threat
1 day agoTHE MONKEY | Film Threat Reviews
64.5K2 -
15:55
TSPLY
1 day agoThe Media Is Very Afraid Of FBI Director Kash Patel
47.2K39 -
6:57
Cooking with Gruel
21 hours agoMake Cheese Great Again
37.5K12 -
5:17
Mrgunsngear
1 day ago $7.62 earnedPresident Trump Has Appointed A New ATF Director
42.8K34
14 Comments