በጎንደር ቀጠና ጠላት ብልፅግና በልዩ ትኩረት ኢላማ አድርጎ ጥፋት በሚፈፅምባቸው አዲስ ዘመንና እብናት በተደረገ ተጋድሎ የጎንደር ዕዝ ድል ተቀዳጀ

2 months ago
357

በጎንደር ቀጠና ጠላት ብልፅግና በልዩ ትኩረት ኢላማ አድርጎ ጥፋት በሚፈፅምባቸው አዲስ ዘመንና እብናት ለተከታታይ ቀናት በተደረገ ተጋድሎ በጎንደር ዕዝ ከፍተኛ ድል ተመዝግቧል፤ የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ እቴጌ ጣይቱ ክፍለ ጦር የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ፋኖ መልካሙ ጣሴ በግንባር ተጋድሎና ድሎች ዙሪያ ማብራሪያ ሰጥቷል።
Ethiopian news and analysis

Please subscribe and share:- https://bit.ly/subscribetomereja

#Ethiopia #Mereja #ethio251

Loading comments...