"ህዝብ ስናነቃ እና ስናደራጅ መረጃ ቲቪ ከጎናችን ነበር፤ አሁንም ከጎናችን ሆኖ እንደሚዲያ የበኩሉን እየተወጣ ይገኛል"- አርበኛ ዘመነ ካሴ

2 months ago
88

"ህዝብ ስናነቃ እና ስናደራጅ መረጃ ቲቪ ከጎናችን ነበር፤ አሁንም ከጎናችን ሆኖ እንደ ሚዲያ የበኩሉን እየተወጣ ይገኛል፤ መረጃ ቲቪን የተከፈለው ሁሉ ተከፍሎ ማጠናከር ያስፈልጋል፤ እስካሁን ላበረከተው አስተዋፅዎ እና ወደፊትም ለሚያደርግልን ድጋፍ ሁሉ እናመሰግናለን" - አርበኛ ዘመነ ካሴ ስለ መረጃ ቲቪ የተናገረው
Ethiopian news and analysis

Please subscribe and share:- https://bit.ly/subscribetomereja

#Ethiopia #Mereja #ethio251

Loading comments...