በእጅ ስልክ ፍንዳታ ሰዎችን መፍጀት ተጀምሯል!!! የሆሊውድ ሳይንስ ፍክሽን ወደ ተግባር።

6 months ago
48

ሆሊውዶች በፊልሞቻቸው የሚያሳዩን ሁሉ ብዙዎቻችን ሳይንሳዊ ፊክሽን እየመሰለን እንደ ተራ ነገር እናየዋለን። ሆሊውድ የሚያሳዩን ድራማ ሁሉ አስቀድሞ የተፈበረከውን ነገር እንደ ቀልድ እያቀረቡ ያጃጅሉናል። ሊባኖስ ግን ሰዎች በእጅ ስልካቸው መገደላቸውን ከዚህ ተማሩ!!!

Loading comments...