ፋኖ የማታመኑ ኦፕሬሽኖችን ፈፀመ፣አሜሪካ የሄዱት ኢትዮጵያውያን ከዱ፣የትግራይ ጊዜያው አስተዳደር ሹመት እንዳይሰጥ ታገደ

Streamed on:
291

ምርኮኛው ጦር ሙሉ በሙሉ መሸነፉን አመነ፣ ፋኖ የማታመኑ ኦፕሬሽኖችን ፈፀመ፣ ጌታቸው ረዳ የፕሪቶሪያውን ድርድር ሚስጥር አወጣ፣ አሜሪካ የሄዱት ኢትዮጵያውያን ከዱ፣ ሞት የተፈረደባቸው በይቅርታ እንዲለቀቁ ተወሰነ፣ በዶክተር አሸብር ላይ ክስ ተመሰረተ፣ ህወሓት አባላቶቼ ይታሰራሉ ከኃፊነታቸው ይባረራሉ ሲል ከሰሰ፣ አትሌቷን በእሳት ያቃጠለው እራሱም ሞተ፣በዘውዱ ሾው Zewdu Show 10/09/24

Loading comments...