0:00 / 0:00

15 seconds

15 seconds

MEREJA TV LIVE BROADCAST

Streamed on:
89.4K

Mereja TV live broadcast

18 Comments

  • 0/2000
  • ፋኖ በቁጥጥር ስር አደረገ ሲባል ይከፋኛል ! ቀነደሸ ሲባል ነው የምደሰተው ! ፋኖ መልዓክ ነው ወይስ የነፃነት ታጋይ?

    4 likes
  • ከሀብታሙ አያሌው የሚገርመኝ መረጃ ቲቪ እያለ ወደመጨረሻው ጊዜ ላይ በቤታችን ሆነን በሳተላይት እያየነው ልዩ ሳተላይት ላይ አለን የሚለው ነገር ይገርመኛል እባብ የሆየ አሽሙር ተንኮል ስራው የሆነ ሰይጣን

    4 likes
  • የሰፈራችን የፈሰንሳይ ልጅ ነች

    3 likes
  • ዘመዴ በርታ እንደዚህ ነው መገላለጥ

    3 likes
  • 💐💐💐 አማራ እንደሕዝብ ምንግዜም አሸናፊ ነው 💚💛❤️ ድል ለፋኖ 🦾✝️☪️💐ወይ ፍንክች።

    3 likes
  • በትክክል ሀብታሙ አያሌው ቀበቶ አዟሪ ሌባ ነው።

    3 likes
  • አንድ ካልሆኑ አያሸንፋም

    1 like
  • ከማሰር ይልቅ ለምን እነኝህን ተባይ ባንዳወች አይሸኛቸውም ? አገራቸውንም ህዝባቸውንም አይጠቅሙም !!

    1 like
  • ኮ/ል ደመቀ ትግሬ ነው አማራ? የትግሬ አክሰንት አለው !! አማራ ከሆነ ሞላጫ ማሃይም ነው !! በግለሰቦች ላይ መንጠልጠል አማራን ብዙ ዋጋ አስከፍሎታል !! ይሄ ይብቃ !!!! Thank you ዘመዴ !!

    1 like
  • ነፍሳቸውን ይማር

    0 likes
  • ህገመንግሥቱን ድብን ሰድርጎ ሲሠራበት ኖሮ አማራ እስኪ እኔም ልተግብረዉ ሲል???? ኤርሚያስ ለገሰ ለምን? ብሎ ይቃወማል።

    0 likes
  • With your great content you are making on your rumble channel,I'd love to help grow your Rumble channel organically, boosting earnings and engagement. With my Rumble expertise, I'll help you: - Increase subscribers and views - Optimize content for maximum reach - Enhance engagement and community growth - Maximize ad revenue and sponsorships My Rumble services include: - Channel optimization - Content strategy - Audience growth and retention Interested in taking your Rumble channel to the next level? let chat email (afeezolorunfemienterprise@gmail.com) telegram(https://t.me/Afee_jan)

    0 likes
  • ዋሜራን የምታዘጋጅ ሰውዬ ገንዘብ ቢኖረኝ ከ መረጃ አስወጣህ ነበር የዚያን የአማራ #1 ጠላት የሆነ ሰውዬ ፎቶውን እንኳን ለምን ታሳየናለህ

    0 likes
  • መረጃ ቲቪ እውነተኞች ስብስብ ነው በርቱ

    0 likes