እጅግ በርካታ ምርኮኞች ለፋኖ እጃቸውን ሰጡ፣ የጦር ኮማንዶው የምታገለው ለአማራ ነፃነት ነው አለ፣ በፋኖ ስም አማራን የሚሰርቅ እጁን እንቆርጠዋለን፣

Streamed on:
463

እጅግ በርካታ ምርኮኞች ለፋኖ እጃቸውን ሰጡ፣ የጦር ኮማንዶው የምታገለው ለአማራ ነፃነት ነው አለ፣ በፋኖ ስም አማራን የሚሰርቅ እጁን እንቆርጠዋለን፣ በጎንደር እገታና ግድያ የመግስት እጅ እንዳለበት ተጋለጠ፣ የሺፋን ከተማ ሙሉ በሙሉ በፋኖ እጅ ገባች፣ አርቲስቱ ለጠለምት ህዝብ ድጋፍ አደረገ፣ የህወሓት ሻቢያና ብልፅግና ወንጀለኞች ዛሬም ለዳግም ጦርነት ተነስተዋል፣ መንግሥት ከሱማሌና ግብፅ ለሚመጣው ጦርነት ዝግጁ ነኝ አለ፣ አዋሽ ወይን ጠጅ ተዘጋ፣ በፈረንሳይ ኦሎምፒክ የተሳተፈችው አትሌት በጭካኔ ተገደለች፣ ሃላፊነታቸውን ያልተወጡ የመንግስት ሹሞች ሞት ተፈረደባቸው፣

Loading comments...