የፋኖን መሪ ለመያዝ የሄደው ጦር ተደመሰሰ፣ ጅቡቲ ለኢትዮጵያ የወደብ አማራጭ ልትሰጥ ነው፣ የመንግሥት ንብረቶች በሹሞቹ መዘረፉ ተጋለጠ፣ 31/08/24

Streamed on:
453

የፋኖን መሪ ለመያዝ የሄደው ጦር ተደመሰሰ፣ ፋኖዎች ታላላቅ ጀብዱዎች ፈፀሙ፣ የባህር ዳር ወጣቶች ተረሸኑ፣ በሸዋ ደራ ትንቅንቁ ጠንክሯል፣ የመንግሥት ንብረቶች በሹሞቹ መዘረፉ ተጋለጠ፣ በአሸባሪነት የተፈረጀው የሞት ፍርደኛና ገዳዩ፣ ስልጤ በጎርፍ ተጥለቀለቀች፣ ባለኃብቱ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋሉ፣ በአዲስ አበባ የባጃጅ አገልግሎት ሊቋረጥ ነው፣ ጅቡቲ ለኢትዮጵያ የወደብ አማራጭ ልትሰጥ ነው፣ ወንጀለኛ የተባለው አስገድዶ ደፋሪ ተገደለ፣ በዘውዱ ሾው Zewdu Show 31/08/24

Loading comments...