0:00 / 0:00

15 seconds

15 seconds

Ethio 360 Special የአማራ ፋኖ በጎንደር እና የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ ያወጡት የጋራ መግለጫ Wed Aug 28, 2024

5 months ago
11.4K

Ethio 360 Special የአማራ ፋኖ በጎንደር እና የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ ያወጡት የጋራ መግለጫ Wed Aug 28, 2024

10 Comments

  • 0/2000
  • ወቅቱን የሚመጥን ድንቅ መግለጫ ነው በአርበኛ እስክንድር ምከታው እና ኮሎኔል ፋንታሁን ሙሀቤ ላይ እያቀረሹ ለሚውሉት ለአማራ ህዝብ ትግል እንቅፋቶች እንዲገባቸው የተሰጠ የአቋም መግለጫ ነው ትግሉንም ዘመነ ካሴ ካልመራው እንደተጠለፈ ሲያወሩ ለሚውሉት ቢገባቸው ነው ሸጋ የአቋም መግለጫ

    1 like
  • you guys are desperate this much reading fake news oh my God you’re just unbelievable. how about checking the source. Good job was celebrating all of them together. He cannot divide them.

    1 like
  • ድል ለአማራ ፋኖ በርቱ። መልካም ጊዜ ይሁን።

    1 like
  • እግዚኦ እንዲህ አይነት ቅሌት ውስጥ ገብታችሁ እናንተን ማየት እጅግ ያሳፍራልፕእግዚአብሔር ዘመዴን አስቀመጠ። ሁለቱም ፋኖዎች መግለጫ አላወጣንም አሉ። ሞገሴም ዘገበው። ዶክተር ተብየም አንስቸዋለሁ አለ። እርሱ እንደፃፈውም ተደረሰበት። እናንተ ግን ትዝብት ራቅ ሌት ውስጥ ገባችሁ።

    1 like
  • አይ አማራ አለ አብይ አህመድ የተማረ እና የተረጋጋ ከስልጣን ጥም ከሆድ አደርነት ነፃ የሆነ መሪ አጥቶ ህዝቡ ሲባዝን አይቶ!!

    0 likes
  • ማፈሪያዎች ናችሁ የውሸት መግለጫ ስታነቡ አታፍሩም ፋኖን በመከፋፈል ምን እንደምታተርፉ አናውቅም የእስክንድር የፕሮፓጋንዳ ማስፈፀሚያ መሆናችሁ ያሳዝናል

    0 likes
  • በትክክል ያለዉን ሁኔታ በእዉነት የተመሰረተ መግለጫ መሆኑን ጥርጥር የለዉም ነገር ግን በጣም የሚያስፈራዉ በአርበኛ ዘመነ ካሴ የሚሰጠዉ የመልስ መግለጫ ይዘቱ ምን ይሆን ብዬ እጅግ ፈርቻለሁ ቀናዉን መልስ ሰጥቶም ይህና ያዉሪ መንግስትም እንዲያሳፍረዉ በእጅጉ እመኛለሁ። ድል ለአማራ ህዝብ ብሎም መከራዉ ካመት አመት ለማይቀንሰዉ ሰፊ እና ታላቅ የኢትዮጽያ ህዝብ እመኛለሁ

    0 likes